ዜና

Rate this item
(14 votes)
የሰሞኑ አሳዛኝ ክስተት በመላው ዓለም የሚገኙ ኢትዮጵያውያንን አንድ ሊያደርግ ይችላል፤ ነገር ግን በሃገሪቱ ተመዘገበ በተባለው ተአምራዊ ኢኮኖሚ ላይ ግን ጥርጣሬን ያጭራል?” ረዳት ፕሮፌሰር ሃሰን ሁሴንበአንድ ሳምንት ውስጥ ኢትዮጵያውያን ተደራራቢ የሞት መርዶን አስተናግደዋል፡፡ ሚያዚያ 11 ቀን 2007 ዓ.ም በሊቢያ የሚንቀሳቀሰው የእስላማዊ…
Rate this item
(9 votes)
“ሁላችንም በፍርሐት ውስጥ እንድንገባ አደረጉን፡፡ ግርፋቱንና ስቃዩን በአይኔ ባላየውም ጩኸቱን ግን እሰማው ነበር፡፡”ባለፈው አመት ሚያዝያ ላይ ነበር ሙምባይ ውስጥ በሚገኝ የኬሚካል ኩባንያ አማካኝነት የባህር ሐይል ኦፊሰር ለመሆን ስልጠና የወሰድኩት። ስራችንን ለመጀመር ወደ መርከቧ የተሳፈርነው ሰዎች እኔን ጨምሮ 22 ነበርን፡፡ ከህንድ…
Rate this item
(10 votes)
198 ሜትር ይረዝማል፣ 46 ወለሎች ይኖሩታልየኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከምስራቅ አፍሪካ አገራት በእርዝማኔው ቀዳሚ እንደሚሆን የተነገረለትን ሰማይ ጠቀስ ህንጻ በአዲስ አበባ ከተማ ለማስገንባት ከቻይናው የኮንስትራክሽን ኩባንያ (ሲኤስሲኢሲ) ጋር ስምምነት መፈጸሙን ዥንዋ ዘገበ፡፡ባለፈው ማክሰኞ በአዲስ አበባ በተከናወነው የፊርማ ስነስርዓት ላይ ንግግር ያደረጉት…
Rate this item
(5 votes)
ታዋቂዎቹ ድምፃዊያን ነዋይ ደበበ እና ጎሳዬ ተስፋዬ በሊቢያ አሰቃቂ ግድያ ለተፈፀመባቸው ኢትዮጵያውያን ሰማዕታት መታሰቢያ የሚሆኑ ዜማዎችን እንደሰሩ ለአዲስ አድማስ ገለፁ፡፡ ኢትዮጵያውያን ለገጠማቸው ብሄራዊ ሃዘን ከማንም በላይ የጥበብ ሰዎች ትልቅ ኃላፊነት አለባቸው ያለው ነዋይ፤ ህዝቡ አንደበታችን ብሎ የጥበብ ሰዎችን ስለሚወክል እኔም…
Rate this item
(5 votes)
ለምርጫ ቅስቀሳ ባልተፈቀዱ ቦታዎች ላይ ፖስተር ለጥፏል በሚል ከብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ማስጠንቀቂያ የደረሰው ሠማያዊ ፓርቲ፤ ድርጊቱ በሌላ አካል እንደተፈፀመና የፈፀመውን አካል ምርጫ ቦርድ አጣርቶ እርምጃ እንዲወስድለት ጠየቀ፡፡ የፓርቲው የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ አቶ ዮናታን ተስፋዬ ለአዲስ አድማስ እንደተናገሩት ምርጫ ቦርድ የፓርቲው…
Rate this item
(1 Vote)
የኢትዮጵያ ሴቶች ማህበራት ቅንጅት ባለፈው ዓመት ሐምሌ መጨረሻ ላይ ጀምሮ ያቋረጠውን 8400 አጭር የፅሁፍ መልዕክት ሎተሪ (SMS) ከነገ አንስቶ እንደሚቀጥል አስታወቀ፡፡ ሎተሪው በየቀኑ የሚበረከቱ የሳምሰንግ ሞባይሎች፣ በየሳምንቱ የሚበረከቱ ቶሺባ ላፕቶፖችና 21 ፍላት ስክሪን ቲቪዎች ሲኖሩት፣ በየ15 ቀኑ የሚወጡ የልብስ ማጠቢያ…