ዜና
ስድስተኛውን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ፓትርያርክ ይመርጣል ተብሎ የተጠበቀው የቤተክርስትያኒቱ ቅዱስ ሲኖዶስ የጥቅምት ምልአተ ጉባኤ ምርጫውን ሳያከናውን የተጠናቀቀ ሲሆን ቀጣዩ ፓትርያርክ ከመመረጣቸው በፊት ባለው ሕግ ላይ ተጨማሪ ሕግ ያስፈልጋል በመባሉ ይህንኑ የሚያዘጋጅ የሊቃነ ጳጳሳት ቡድን ተቋቁሟል፡፡ ቡድኑ ሕጉን አርቅቆ ለሕዳር…
Read 9632 times
Published in
ዜና
ባለስልጣናቱ ለአስቸኳይ ስብሰባ አዲስ አበባ ናቸውበድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ባለስልጣናትና በመንግስት የሥራ ኃላፊዎች ከፍተኛ ሹምሽር ይጠበቃል፡፡ በከተማዋ የሚገኙ የተለያዩ የመንግስት ባለስልጣናትና የሥራ ኃላፊዎች ለአስቸኳይ ስብሰባ አዲስ አበባ ተጠርተዋል፡፡ በከተማዋ ይደረጋል ተብሎ የሚጠበቀውን ሹምሽር አስመልክቶ ውስጥ አዋቂ ምንጮች ለአዲስ አድማስ እንደጠቆሙት፤ ሰሞኑን…
Read 2881 times
Published in
ዜና
የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርስቲ የሁለተኛ ዓመት የማኔጅመንት ተማሪ የነበረችው አቡኔ ጌታሁን አለምነህ ትናንት ከረፋዱ 5፡00 ሰዓት ላይ በዶርሟ ውስጥ ራስዋን ሰቅላ እንደተገኘች ፖሊስ ጠቆመ፡፡የሃያ አንድ ዓመቷ ተማሪ አቡኔ፤ ጓደኞችዋ ወደ ክፍል ሲገቡ ‹‹ራሴን አሞኛል›› ብላ ስድስት ሆነው የሚያድሩበት ዶርም ትቀራለች፡፡ በዕለቱ…
Read 8732 times
Published in
ዜና
የኢትዮጵያ መንግስት ሊያካሂድ ያሰበውን የ1.3 ቢሊዮን ዶላር የቴሌኮሙኒኬሽን ዝርጋታ ፕሮጀክት ሁለት የቻይና ኩባንያዎች ሊቆጣጠሩት እንደሆነ ተገለፀ፡፡ “ዜድቲኢ እና “ሁዋዌይ” የተባሉት ሁለቱ የቻይና የቴሌኮም ኩባንያዎች ለፕሮጀክቱ የተጫረቱ ሲሆን “ሁዋዌይ” 50 በመቶ ድርሻ ማሸነፉን የተለያዩ ድረገፆች ዘግበዋል፡፡ የኢትዮጵያ የኮሙኒኬሽንና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስትር…
Read 3043 times
Published in
ዜና
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ባለፈው ዓመት 286.2 ሚሊዮን ብር የተጣራ ትርፍ ማስመዝገቡን ገለፀ፡፡ ባንኩ በላከው መግለጫ፤ የ2003/4 በጀት ዓመት ሪፖርት፣ ካለፈው የበጀት ዓመት ጋር ሲነፃፀር የ16.2 በመቶ ዕድገት ማሳየቱንና በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት የባንኩ ጠቅላላ ተቀማጭ ሂሣብ 5.8 ቢሊዮን ብር እንደደረሰ ጠቁሞ…
Read 2950 times
Published in
ዜና
ከአለም ባንክ በተገኘ የብድር ገንዘብና ከከተማ መስተዳድሩ በጀት እንዲሁም ከህብረተሰቡ በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ በድሬዳዋ ከተማ ስድስት መቶ ሚሊዮን ብር በሚጠጋ ገንዘብ አዲስ የውሃ ተቋም ግንባታ ሥራ ሊካሄድ ነው፡፡ ግንባታውን ለማካሄድ የሚያስችሉ ዝግጅቶች መጠናቀቃቸውንና በቅርቡም የቁፋሮው ሥራ እንደሚጀመር ተገልጿል፡፡ በድሬዳዋ ከተማ…
Read 1919 times
Published in
ዜና