ዜና

Thursday, 09 June 2022 18:11

ኢትዮጵያ ድል አደረገች

Written by
Rate this item
(0 votes)
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የግብጽ አቻውን አሸነፈ ዛሬ ምሽት በተካሄደው የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ውድድር የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የግብፅ አቻውን 2 ለ 0 አሸነፈ። ጎሎቹን በ21ኛው ደቂቃ ዳዋ ሁቴሳ በ40ኛው ደቂቃ ሽመልስ በቀለ አስቆጥረዋል። በማላዊ ቢንጉ ብሔራዊ ስታዲየም በተደረገ የ2023 የአፍሪካ ዋንጫ…
Rate this item
(1 Vote)
ኦላ ኢነርጂ ኢትዮጵያ፤ በሀገሪቱ ውስጥ ባሉ የነዳጅ ማደያና የአገልግሎት መስጫ ጣቢያዎቹ ውስጥ በሚገነቡ የፕሪሚየም የመኪና ጥገና ማዕከላት በመታጀብ፣ አዲሱን ብራንድ ለማስተዋወቅ በዝግጅት ላይ መሆኑ ተገለጸ፡፡ አዲሱ ብራንድ በመጀመሪያ በአዲስ አበባ ውስጥ በሚገኙ በተመረጡ የነዳጅ ማደያና አገልግሎት መስጫ ጣቢያዎች የሚተገበር ሲሆን፣…
Rate this item
(0 votes)
• 11 የምሥራቅ አፍሪካ አገራት ይሳተፉበታልየምስራቅ አፍሪካ የጥበባትና ባህል ፌስቲቫል፣ ከሰኔ 7 እስከ 12 ቀን 2014 ዓ.ም በአዲስ አበባ ይካሄዳል፡፡‹‹ጥበባትና ባህል ለቀጠናዊ ትስስር›› በሚል መሪ ቃል፣ ባህልና ስፖርት ሚኒስቴርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በትብብር የሚያዘጋጁት የምስራቅ አፍሪካ የጥበባትና ባህል ፌስቲቫልን አስመልክቶ…
Rate this item
(0 votes)
ኢትዮ ቴሌኮም፤ አዲስ ፓስፖርት የሚያወጡ፣ የሚያሳድሱና ምትክ የሚፈልጉ ደንበኞች ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹና አስተማማኝ የሆነውን የዘመኑን የዲጂታል ክፍያ ሥርዓት ቴሌብርን ተጠቅመው፣ በየትኛውም ጊዜና ቦታ ሆነው የአገልግሎት ክፍያቸውን መፈጸም እንዲችሉ ከኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት ጋር ስምምነት ፈጸመ፡፡ በዛሬው ዕለት የተደረገው የአጋርነት ስምምነት…
Rate this item
(2 votes)
ቤተ ክርስቲያኒቷ በትግራይ ክልል ለሚገኙ ጳጳሳትም ጥሪ አቅርባለችየተባባሰው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን፣ ወደ ጦርነት የገቡ ወገኖችን ለማስታረቅና ወደ ሠላም እንዲመለሱ ለማድረግ እንደምትፈልግ አስታወቀች። ላለፉት 15 ቀናት በአዲስ አበባ ከተማ ሲካሄድ የቆየው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ…
Rate this item
(0 votes)
“ሀገር በህግና ሥርዓት እንጂ በአፈና አትመራም” መንግስት በወንጀል የጠረጠራቸውን ግለሰቦች በህግ አግባብ ብቻ በቁጥጥር ስር እንዲያውል የጠየቁ ተቃዋሚ ፓርቲዎች፤ መንግስት የሀገሪቱን የዲሞክራሲና ኢኮኖሚያዊ ሁኔታ እንዲያሻሽል አሳስበዋል። “ሀገር በህግና ስርዓት እንጂ በአፈና አትመራም” በሚል መሪ ቃል በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የጋራ የአቋም…
Page 6 of 388