ዜና
ኢትዮ ቴሌኮም እና ኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር በተቀናጀ ደራሽ የክፍያ ሥርዓት አማካኝነት የውሃ አገልግሎት ሰጪ መሥሪያ ቤቶች የወርሃዊ አገልግሎት ክፍያን በቴሌብር ለመፈጸም የሚያስችል ስትራቴጂያዊ የአጋርነት ስምምነት ተደርጓል፡፡በዛሬው ዕለት ግንቦት 10 ቀን 2014 ዓ.ም በሐረሪ፣ ፍኖተ ሰላም፣ እንጅባራ፣ ደሴና ኮምቦልቻ ከተሞች…
Read 13925 times
Published in
ዜና
• “የነዳጅ ዋጋ ጭማሪው በኑሮ ውድነቱ ላይ ቤንዚን ማርከፍከፍ ነው” • የነዳጅ እጥረቱ የተከሰተው በከፍተኛ የውጭ ምንዛሬ የሚገባው ነዳጅ በኮንትሮባንድ እየተቸበቸበ በመሆኑ ነው • የነዳጅ ድጎማው ሲነሳ የአንድ ሊትር ቤንዚን ዋጋ 66 ብር ከ78 ሳንቲም፤ የአንድ ሊትር ናፍጣ ዋጋ 73…
Read 8710 times
Published in
ዜና
መንግስት የሚሰነዘሩ ጥቃቶችን ለመመከት ዝግጁ መሆኑን አስታውቋል የህወኃት ታጣቂ ሃይሎች ለዳግም ወረራና ጦርነት ዝግጅት እያደረጉ መሆናቸው የተጠቆመ ሲሆን አማፂ ቡድን “የመጨረሻው ምዕራፍ” ላለው ጦርነት የትግራይ ህዝብ እንዲዘጋጅ ጥሪ አቅርቧል፡፡እያንዳንዱ የክልል ነዋሪ ለጦርነቱ በነፍሰ ወከፍ ልጆቹን ማዋጣት እንዳለበት ያሳሰበው ቡድኑ፤ ይህንን…
Read 8817 times
Published in
ዜና
ከ400 በላይ ኢንዱስትሪዎች ምርት አቁመዋል ተብሏል በአገሪቱ የተለያዩ ክፍሎች የሚገኙ ከ446 በላይ ኢንዱስትሪዎች በገጠሟቸው የተለያዩ ችግሮች ሳቢያ ምርት አቁመው መዘጋታቸውን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር መረጃ ያመለክታል፡፡ለኢንዱስትሪዎቹ መዘጋት በዋናነት የተጠቀሱት ምክንያቶች፡- የጥሬ እቃና የፋይናንስ እጥረት፣ እንዲሁም የመሰረተ ልማት ችግርና የተቀናጀ የመንግስት ድጋፍ እጦት…
Read 8667 times
Published in
ዜና
በመጪው ሰኔ 11 እና 12 ቀን 2014 ዓ.ም አንደኛ መደበኛ ጉባኤውን የሚያካሂደው ኢዜማ፤ ቀጣይ መሪውን ለየት ባለ የምርጫ ሥርዓት እንደሚመርጥ አስታውቋል፡፡የመደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ አዘጋጅ ኮሚቴ አዋቅሮ ከመጋቢት 10 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ የተለያዩ ዝግጅቶችን እያከናወነ መሆኑን ያመለከተው ኢዜማ፤ ቀጣይ መሪዎቹን…
Read 8487 times
Published in
ዜና
ስልጠናው በመላው አገሪቱ በ20 ከተሞችና በ32 የስልጠና ማዕከላት ለ5 ቀን ተካሂዷል የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ አንቀሳቃሾች ብድር ወስደው ወደ ስራ እንዲገቡ ለማድረግ ላለፉት 5 ቀናት የዘለቀ ሥልጠና ለ34 ሺ ሰልጣኞች የሰጠ ሲሆን ለእነዚህ ሰልጣኞች 20 ቢሊዮን ብር ብድር…
Read 4856 times
Published in
ዜና