ዜና
Read 10894 times
Published in
ዜና
Saturday, 16 April 2022 14:09
“የብልፅግና አመራሮች የእርስ በእርስ ንትርክ ለሃገር ስጋት ሆኗል” - ኢዜማ
Written by Administrator
በመንግስት አካላት መካከል የሚታዩ መፋጠጦች እንዲረግቡ ካልተደረጉ ችግሩ ወደ ህዝቡ በመውረድ አጠቃላይ ሀገራዊ ቀውስ ውስጥ ሊከቱን ይችላሉ ሲል ያስጠነቀቀው ኢዜማ፤ ሃገር እየመራ ያለው የብልጽግና ፓርቲ አመራሮች የእርስ በእርስ ንትርክና ፀብ ለሃገር ስጋት ሆኗል ብሏል፡፡በብልጽግና ስር ተጠቃለው ክልሎችን ለመምራት በስልጣን ላይ…
Read 20815 times
Published in
ዜና
• የምግብ ዋጋ ግሽበቱ ባለፉት 10 ዓመታት ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ አሻቅቧል፡፡ • የኢትዮጵያ ወርሃዊ የዘይት ፍላጎት 79 ሺ637 ቶን ነው • በቀጣዮቹ 3 ወራት በየወሩ 150 ሚሊዮን ሊትር ዘይት ወደ አገር ውስጥ ለማስገባት ዕቅድ ተይዟል፡፡ በመሰረታዊ የፍጆታ ዕቃዎች ዋጋ ላይ…
Read 10727 times
Published in
ዜና
Saturday, 16 April 2022 13:53
በኢትዮጵያ ባለፉት 18 ወራት መጠነ ሰፊ የሰብአዊ መብት ጥሰቶች ተፈጽመዋል ተባለ
Written by አለማየሁ አንበሴ
ባለፉት 18 ወራት በኢትዮጵያ በመንግስት የፀጥታ ሃይሎችና በታጣቂ ቡድኖች መጠነ ሰፊ የሰብአዊ መብት ጥሰቶች መፈፀማቸውን የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት አመልክቷል፡፡የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤቱ የዓለም አገራት የሰብዓዊ መብት ይዞታን በገመገመበት ዓመታዊ ሪፖርቱ ከአፍሪካ ሃገራት ኢትዮጵያና ኤርትራን በከፋ የሰብአዊ መብት ጥሰቶች…
Read 10144 times
Published in
ዜና
Saturday, 16 April 2022 13:57
በደቡብ ኦሞ ዞን ለተፈጠረው ችግር መንግስት አፋጣኝ እልባት እንዲሰጥ ኢሰመጉ አሳሰበ
Written by Administrator
በተለያዩ ወረዳዎች ከ150 በላይ መኖሪያ ቤቶች ተቃጥለዋል “ራሳችንን ችለን ዞን እንሁን” ከሚል ጥያቄ ጋር በተያያዘ በደቡብ ብሔር ብሔረሰብና ህዝቦች ክልል ደቡብ ኦሞ ዞን፣ ደቡብ አሪ ወረዳ በሚገኙ የተለያዩ ቀበሌያት የተፈጠረው የፀጥታ ችግር አስጊ መሆኑን የጠቆመው የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ጉባኤ (ኢሰመጉ)…
Read 10267 times
Published in
ዜና
“የህወኃት ታጣቂ ቡድን የፈፀመው ወንጀል ከናዚው የዘር ፍጅት ጋር ተመሳሳይ ነው” “ከአካባቢው ማህበረሰብ 75 በመቶው የሽብር ቡድኑ ጭፍጨፋ ሰላባ ሆኗል” ። “በአካባቢው 12 የጅምላ መቃብሮች ተገኝተዋል በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በአሸባሪነት የተፈረጀው የህወኃት ታጣቂ ኃይል፤ በወልቃይት ጠገዴና ጠለምት አካባቢዎች ላይ…
Read 20025 times
Published in
ዜና