ዜና
• ለነዳጅ ድጎማ በየወሩ 12 ቢሊዮን ብር ወጪ ይደረጋል • የነዳጅ ድጎማው አገሪቱን ለ132 ቢ. ብር የዕዳ ክምችት ዳርጓታል • ለ2015 በጀት ዓመት ለነዳጅ መግዣ 5.6 ቢሊዮን ዶላር ያስፈልጋል ተብሏል • የአገሪቱ አጠቃላይ ዓመታዊ የውጭ ምንዛሬ ገቢ ከ4 ቢሊዮን ዶላር…
Read 760 times
Published in
ዜና
• መንግስት፣ ለጋዜጦች ሕትመት፣ የታክስ እና የታሪፍ ጫናዎችን ለመቀነስ ቃል ገብቶ ነበር (2012 ዓ.ም በሚኒስትሮች ምክር ቤት በፀደቀው የመገናኛ ብዙሃን ፖሊሲ)፡፡ • የጋዜጦች ሕትመት ሳይቋረጥ በፊት፣ መንግስት ካቻምና የገባውን ቃል ዛሬ ተግባራዊ ካላደረገ፣ለመቼ ነው? በጥቂት ወራት ውስጥ፣ የሕትመት ዋጋ ከአጥፍ…
Read 637 times
Published in
ዜና
- በም/ጠ ሚኒስትሩ የሚመራው ተደራዳሪ ቡድን ሥራውን ጀምሯል - ህውሃት ካለው ድብቅ የሰላም አማራጭን ይቀበላል ተብሎ አይታመንም - የቀድሞ የፊንላንድ ዲፕሎማት ከቀናት በፊት ለሰላማዊ ድርድር ዝግጁ መሆኑን ያስታወቀው የህውሃት ታጣቂ ቡድን ከሰሞኑ ለዳግም ጦርነት ዝግጁ መሆኑንና ያወጀ ሲሆን ለዚህም በዘመናዊ…
Read 935 times
Published in
ዜና
የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ (ኢዜማ)፤ አዳዲስ አመራሮቹን የሚመርጥበትን ጠቅላላ ጉባዔ ዛሬና ነገ የሚያካሂድ ሲሆን በጉባኤው ከ1200 በላይ አባላት ይገኙበታል ተብሏል።ከሶስት አመት በፊት የተመሰረተው ኢዜማ፤ በአንደኛ መደበኛ ጉባዔው የመጀመሪያ ቀን ስብሰባው ሰኔ 25 ቀን 2014 ዓ.ም በዋናነት በፓርቲው የእስካሁን ጉዞና በወቅታዊ…
Read 677 times
Published in
ዜና
“ተመልሰን ስንመጣ ካገኘናችሁ እንጨርሳችኋለን ብለውናል” •በጥቃቱ ከ350 በላይ ንፁሃን በአሰቃቂ ሁኔታ መገደላቸው ተነግሯል •ቁጥራቸው ያልታወቀ ነዋሪዎች በታጣቂዎቹ ታግተው ተወስደዋል •በጥቃቱ ከ3 ቀን ህፃን እስከ 82 ዓመት አዛውንት ድረስ ተገድለዋል • የተመድ የሰብአዊ መብት ኮሚሽን መንግስት በጅምላ ጭፍጨፋው ዙሪያ ፈጣንና ገለልተኛ…
Read 11329 times
Published in
ዜና
Saturday, 25 June 2022 18:06
መንግስት የዜጎችን በህይወት የመኖር ተፈጥሯዊ መብት እንዲያስከብር ፓርቲዎች ጠየቁ
Written by አለማየሁ አንበሴ
- “ከጥቃቱ የተረፉ ዜጎችን ደህንነት አስተማማኝ ማድረግ ይገባል”-ኦፌኮ- -መንግስት ለሚረግፉ ዜጎች ህይወት ተጠያቂ ነው”- ኢዜማ- - “መንግስት ዜጎችን መጠበቅ ቢያቅተው፣ ቢያንስ ከማዘናጋት ይቆጠብ”-እናት -ፓርቲ ከጊዜ ወደ ጊዜ በዜጎች ላይ ማንነትን መሰረት ያደረጉ ጥቃቶችና የጅምላ ጭፍጨፋዎች መባባስ በእጅጉ እንዳሳሰባቸው የገለፁ የተቃዋሚ…
Read 10496 times
Published in
ዜና