ዜና
Thursday, 09 June 2022 11:15
የፓስፖርት አገልግሎት ክፍያዎችን በቴሌብር ለመፈጸም የሚያስችል ስምምነት ተደረገ
Written by Administrator
ኢትዮ ቴሌኮም፤ አዲስ ፓስፖርት የሚያወጡ፣ የሚያሳድሱና ምትክ የሚፈልጉ ደንበኞች ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹና አስተማማኝ የሆነውን የዘመኑን የዲጂታል ክፍያ ሥርዓት ቴሌብርን ተጠቅመው፣ በየትኛውም ጊዜና ቦታ ሆነው የአገልግሎት ክፍያቸውን መፈጸም እንዲችሉ ከኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት ጋር ስምምነት ፈጸመ፡፡ በዛሬው ዕለት የተደረገው የአጋርነት ስምምነት…
Read 3230 times
Published in
ዜና
Saturday, 04 June 2022 15:23
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ወደ ጦርነት የገቡ ወገኖችን ለማስታረቅ እንደምትፈልግ አስታወቀች
Written by Administrator
ቤተ ክርስቲያኒቷ በትግራይ ክልል ለሚገኙ ጳጳሳትም ጥሪ አቅርባለችየተባባሰው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን፣ ወደ ጦርነት የገቡ ወገኖችን ለማስታረቅና ወደ ሠላም እንዲመለሱ ለማድረግ እንደምትፈልግ አስታወቀች። ላለፉት 15 ቀናት በአዲስ አበባ ከተማ ሲካሄድ የቆየው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ…
Read 10487 times
Published in
ዜና
Saturday, 04 June 2022 14:31
መንግስት የሀገሪቱን የዲሞክራሲና ኢኮኖሚያዊ ሁኔታ እንዲያሻሽል ፓርቲዎች አሳሰቡ
Written by አለማየሁ አንበሴ
“ሀገር በህግና ሥርዓት እንጂ በአፈና አትመራም” መንግስት በወንጀል የጠረጠራቸውን ግለሰቦች በህግ አግባብ ብቻ በቁጥጥር ስር እንዲያውል የጠየቁ ተቃዋሚ ፓርቲዎች፤ መንግስት የሀገሪቱን የዲሞክራሲና ኢኮኖሚያዊ ሁኔታ እንዲያሻሽል አሳስበዋል። “ሀገር በህግና ስርዓት እንጂ በአፈና አትመራም” በሚል መሪ ቃል በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የጋራ የአቋም…
Read 7857 times
Published in
ዜና
ለጋዜጠኞች መብት ጥበቃ የሚሟገተው አርቲክል 19 የተሰኘው ዓለማቀፍ ተቋም፤ በኢትዮጵያ ከ20 በላይ ጋዜጠኞችና የሚዲያ ባለሙያዎች መታሰራቸው በእጅጉ እንዳሳሰበው ጠቁሞ፤ በእስር ላይ የሚገኙት ጋዜጠኞችና የሚዲያ ባለሙያዎች በአስቸኳይ እንዲፈቱ መንግስትን ጠይቋል፡፡መንግስት ለመረጃና ሚዲያ ነፃነት ያለውን ቁርጠኝነት ጋዜጠኞቹን በአስቸኳይ በመፍታት እንዲያረጋግጥና የሚዲያ ሰዎችን…
Read 7537 times
Published in
ዜና
Saturday, 04 June 2022 14:26
በመንግስትና በህወሓት መካከል ዘላቂ የተኩስ አቁም እንዲደረግ ጥረት እያደረጉ መሆኑን ኦባሳንጆ ገለጹ
Written by አለማየሁ አንበሴ
በመንግስትና በህወሓት መካከል በቅድሚያ የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ እንዲደረስ የማሸማገል ተግባር እያከናወኑ መሆኑን ሰሞኑን በመቀሌና አዲስ አበባ የሰነበቱት የቀድሞው የናይጀሪያ ፕሬዚዳንት ኦሊሴንጎ ኦባሳንጆ አስታወቁ።ኦባሳንጆ በመቀሌና በአዲስ አበባ የነበራቸውን ቆይታ አስመልክቶ ከቢቢሲ አፍሪካ ጋር ባደረጉት ቃለ-ምልልስ፤ በፌደራል መንግስቱና በህውሓት መካከል ዘላቂ…
Read 7672 times
Published in
ዜና
የሚኒስትሮች ም/ቤት ትናንት ባካሄደው 9ኛ መደበኛ ስብሰባው፣ የ2015 በጀት 786.61 ቢሊዮን ብር እንዲሆን ለውሳኔ አቅርቧል፡፡ከዚህ በጀት ውስጥ 347.12 ቢሊዮን ብር ለመደበኛ ወጪ፣ 218.11 ቢሊዮን ብር ለካፒታል ወጪ እንዲሁም ለክልል መንግስት ድጋፍ 209.38 ቢሊዮን ብር ሆኖ ሲደለደል፤ 12 ቢሊዮን ብር ደግሞ…
Read 7566 times
Published in
ዜና