ዜና

Rate this item
(10 votes)
በኦሮሚያ 2 አባላት ተገድለዋል፤ 640 ታስረዋል ብሏልመድረክ በደቡብ ክልል ሃዲያ ዞንና በትግራይ ክልል ሁለት አባላቱ በ3 ቀናት ልዩነት እንደተገደሉበት አስታወቀ፡፡ ባለፈው ማክሰኞ በትግራይ ክልል የመድረክ አባል የነበረው አቶ ታደሰ አብርሃ እንደተገደለበት በመግለጫው ያስታወቀ ሲሆን ከትናንት በስቲያ ሐሙስ ደግሞ በደቡብ ክልል…
Rate this item
(7 votes)
ትርፉ ከ30 ሚ. ወደ 1.5 ሚ አሽቆልቁሏል ተብሏልካፒታሉን በአስተማማኝ ደረጃ እያሳደገ ነው - አመራሩ አልፋ የትምህርትና ስልጠና አክሲዮን ማህበር በአስተዳደር ድክመት ለኪሳራና ለውድቀት እየተዳረገ ነው ሲሉ አንዳንድ ባለአክሲዮኖች ስጋታቸውን የገለፁ ሲሆን የማህበሩ ስራ አመራር ቦርድ በበኩሉ፤ አክሲዮኑ ቋሚ ንብረት እየፈራ…
Rate this item
(2 votes)
ዶ/ር መረራ የ11 ወር፣ ዶ/ር ዳኛቸው የ8 ወር ደሞዝ አልተከፈለንም አሉአሁንም በዩኒቨርሲቲው እያስተማሩ መሆናቸውን ገልጸዋል የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የፖለቲካል ሣይንስ መምህሩ ዶ/ር መረራ ጉዲና እና የፍልስፍና ምሁሩ ዶ/ር ዳኛቸው አሠፋ በመኖሪያ ቤትና በደሞዝ ጉዳይ ከዩኒቨርሲቲው አስተዳደር ጋር እየተወዛገቡ ነው፡፡ ዶ/ር…
Rate this item
(9 votes)
ማኅበረ ቅዱሳንን በመወንጀል ‹‹ወጣቶቹን ሰብስባችሁ እሰሩልን›› ያሉ አስተዳዳሪዎች የፖሊስ እና የደኅንነት አካላትን በተባባሪነት ወቀሱ‹‹ማኅበረ ቅዱሳንን እንደተቋም መወንጀል አትችሉም፤ ፖሊስ የእናንተ ብቻ አይደለም፤ መጀመሪያ ራሳችኹን ፈትሹ›› /ዶ/ር ሺፈራው ተክለ ማርያም በሙስና መንሰራፋት፣ በመልካም አስተዳደር እና በፍትሕ ዕጦት ሳቢያ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ…
Rate this item
(7 votes)
ሬዲዮ ጣቢያው ሊታገድ እንደሚችል ማስጠንቀቂያ ደርሶታል በዛሚ 90.7 ሬድዮ በሚተላለፈው የኢትዮፒካሊንክ ፕሮግራም በሚቀርበው “ውስጥ አዋቂ” የተሰኘ ዝግጅት በተደጋጋሚ ስሜ ጠፍቷል ያለው አርቲስት ዳንኤል ተገኝ፤ ለኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን አቤቱታ ማስገባቱን ተከትሎ ዛሚ ሬዲዮ እና ባለስልጣኑ እየተወዛገቡ ነው፡፡ በተለያዩ ፊልሞች እና የቴሌቪዥን…
Rate this item
(10 votes)
በሜኤሶ ደዋሌ የባቡር መስመር የእሳተ ጐሞራ ሥጋት አለ በኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን እየተተገበሩ ያሉት የሃዲድ መስመር ዝርጋታዎች በውሉ መሰረት እየተከናወኑ መሆናቸውን ለማረጋገጥና የጥራት ደረጃቸውን ለመከታተል የሚያስፈልጉ ሰነዶችን ተቋራጮቹ ከቻይንኛ ወደ እንግሊዝኛ አስተርጉመው ለማቅረብ ባለመፈለጋቸው በሥራው ላይ እንቅፋት መፍጠሩ ተገለፀ፡፡ የፌደራል…