ዜና

Rate this item
(2 votes)
ተቃዋሚ ፓርቲዎች የገንዘብ አቅም ተፈታትኖናል አሉለ5ኛው አገራዊ ምርጫ አዲስ አበባን ጨምሮ በክልል ከተሞች ከፍተኛ ወጪን የሚጠይቁ ትላልቅ ቢልቦርዶችና ፖስተሮችን በብዛት በመጠቀም ከተፎካካሪዎቹ ልቆ የታየው ገዢው ፓርቲ ኢህአዴግ፤ በምርጫ ቅስቀሳ በኩል እንደ ዘንድሮም ተሳክቶልኝ አያውቅም ብሏል - ከዕቅዱ 98 በመቶው ውጤታማ…
Rate this item
(0 votes)
ምርጫ ቦርድ በህገወጦች ላይ የከፋ እርምጃ እወስዳለሁ ብሏልሞባይል ስልክ ይዞ መግባት አይፈቀድም ነገ በሚካሄደው 5ኛው አገር አቀፍ ምርጫ ላይ በየምርጫ ጣቢያዎቹ ጥብቅ ፍተሻና ጥበቃ እንደሚደረግ የጠቆመው ምርጫ ቦርድ፤ ከህግና ሥርዓት ውጪ ሆነው በተገኙ ወገኖች ላይ ጥብቅ እርምጃ እንደሚወሰድ አስታወቀ፡፡ መራጮች…
Rate this item
(28 votes)
“እዚህም ሞት እዚያም ሞት፤ ሁሉም ያው ነው” “ኢትዮጵያውያን በአደገኛ ሁኔታ የሚደረገውን የስደት ጉዞ ይደፍራሉ” (ሂዩማን ራይትስ ዎች)በየመን የባህር ዳርቻዎች በውሃ ተገፍተው የሚወጡ አስከሬኖችን የሚቀብር ድርጅት ተቋቁሟል፡፡ ከሟቾቹ ውስጥ ከፍተኛውን ቁጥር የሚይዙት ኢትዮጵያውን ናቸው ከእጅ ወደ አፍ የሆነው የቤተሰቦቹ ኑሮ ከጊዜ…
Rate this item
(5 votes)
ገንዘብ ከፍለው መኪናቸውን ላልተረከቡ 115 ደንበኞች በአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ አስረክባለሁ ብሏል፡፡ ድርጅቱ በደረሰበት ከፍተኛ ኪሳራ ስራቸውን አቁመው ከአገር የተሰደዱት የ “ሆላንድ ካር” ባለቤትና ሥራ አስኪያጅ ኢንጂነር ታደሰ ተሰማ፤ መንግስት ባደረገላቸው ድጋፍና በተሰጣቸው የህግ ከለላ ከ3 ዓመት በኋላ ወደ አገራቸው…
Rate this item
(6 votes)
ላለፉት አምስት አመታት በአፍሪካ ህብረት የኤርትራ ልኡክ ሆነው ያገለገሉትና ከአገሪቱ ከፍተኛ ዲፕሎማቶች አንዱ የሆኑት አምባሳደር ሞሃመድ ኢድሪስ ጃዊ፤ የኤርትራ መንግስት በዜጎቹ ላይ የሚፈጽመውን ጭቆናና የመብቶች ጥሰት በመቃወም በኢትዮጵያ ጥገኝነት መጠየቃቸውን ሮይተርስ ዘገበ፡፡ፍትህና ነጻነትን ለመጎናጸፍ ለዘመናት የታገለው የኤርትራ ህዝብ፤ በኢ-ፍትሃዊ አገዛዝ…
Rate this item
(3 votes)
የብሪጅስቶን ጎማ አምራች ኩባንያ ምርቱን ተረክበው ለሚያከፋፍሉና ለሚቸረችሩ ደንበኞቹ በመሰረታዊ ጎማ አመራረትና አጠቃቀም እንዲሁም በጎማው መለያ ባህርያት ላይ የግማሽ ቀን ስልጠና ሰጥቷል፡፡ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረኩን ያዘጋጀው በኢትዮጵያ የብሪጅስቶን ጎማ ወኪል የሆነው ካቤ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ሲሆን በመድረኩ ላይ የብሪጅስቶን…