ዜና

Rate this item
(10 votes)
ናሽናል ኦይል ኢትዮጵያ (ኖክ) በ100 ቢሊዮን ብር ወጪ በአስር አመት ጊዜ ውስጥ ተሰርቶ የሚጠናቀቅ የነዳጅ ማጣሪያ የመገንባት ዕቅድ እንዳለው ማስታወቁን ሮይተርስ ከኬፕ ታውን ዘገበ፡፡የኩባንያው ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ታደሰ ጥላሁን ለሮይተርስ እንደገለጹት፣ ኩባንያው በኢትዮጵያ ያለው የነዳጅ ፍላጎት እያደገ መምጣቱን በመገንዘብ…
Rate this item
(7 votes)
ያገለገሉ ጐማዎችን ለማስወገድ ወደ አገር ውስጥ ማስገባትም ተከልክሏል የአካባቢ ብክለት የሚያስከትሉ ድርጅቶች ላይ እርምጃ መውሰድ ተጀምሯል ለተለያዩ ዕቃዎች መያዣነት ሲያገለግሉ የቆዩትንና አካባቢን በመበከል የጤና እክል ያስከትላሉ የተባሉትን ከ0.03 ሚ.ሜትር በታች የሆኑ ስስ ፌስታሎች ማምረትም ሆነ ከውጭ ማስገባት ተከለከለ፡፡ፌስታሎቹን ሲያመርቱም ሆነ…
Rate this item
(12 votes)
መንግስት ልማቱ ግጭትን ለማስወገድ ያለመ ነው ብሏልየተለያዩ የአለም አገራትን፣ የተባበሩት መንግስታት ድርጅትን፣ የአፍሪካ ልማት ባንክንና ለጋሽ ተቋማትን ጨምሮ 27 አባላትን የያዘው ዲቨሎፕመንት አሲስታንስ ግሩፕ የተባለ አለማቀፍ ቡድን፤ በደቡብ ኦሞ በመከናወን ላይ የሚገኙ ሰፋፊ የመንግስት የስኳር ፕሮጀክቶች በአካባቢው ግጭቶችን ሊቀሰቅሱ እንደሚችሉ…
Rate this item
(7 votes)
በአንድ ሳምንት ውስጥ 14 እና 16 ወራት እስራት ተፈርዶባቸዋል በሽብርተኝነት የተከሰሱት የተቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ፍ/ቤት በመድፈር ወንጀል በአንድ ሳምንት ውስጥ ለሁለተኛ ጊዜ ከትናንት በስቲያ የእስራት ቅጣት የተላለፈባቸው ሲሆን ዳኛው ቅጣቱን ሲናገሩ ለ3ኛ ጊዜ ቢያጨበጭቡም ፍ/ቤቱ “የዛሬውን አልፈዋለሁ” በማለት ሌላ…
Rate this item
(22 votes)
ለሀገር መሪዎች ማረፊያ ይሆናል ተብሏል ባለቤቱ ሼህ መሐመድ ሁሴን አሊ አላሙዲ ናቸው ንብረትነቱ የሼህ መሐመድ ሁሴን አሊ አላሙዲ የሆነው በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ባለ 7 ኮከብ ሆቴል ግንባታ እየተገባደደ ሲሆን ከመጪው የፈረንጆች አዲስ ዓመት በፊት ሙሉ ለሙሉ ተጠናቆ አገልግሎት እንደሚሰጥ ታውቋል፡፡ በአዲስ…
Rate this item
(7 votes)
“የአራዳ ጊዮርጊስ ደብር በገንዘብ ብክነት እና በመልካም አስተዳደር እጦት መቸገሩ ተገለጸ” በሚል ርዕስ በአዲስ አድማስ ጋዜጣ የካቲት 21 ቀን 2007 ዓ.ም የወጣውን ዘገባ “የተባለው ሁሉ ሀሰት ነው” ሲሉ የደብሩ ማህበረ ካህናት አወገዙ፡፡ ዘገባው ከሃቅ የራቀ መሆኑን ለአዲስ አድማስ የገለፁት ካህናቱ፤…