ዜና
Sunday, 23 December 2018 00:00
ለንግድና ለድርጅት የሚከራዩ የመንግስት ቤቶች ላይ እስከ 2ሺ ፐርሰንት የሚደርስ አስደንጋጭ የዋጋ ጭማሪ ተደረገ
Written by አለማየሁ አንበሴ
ከ6ሺ ብር ወደ 71 ሺ ብር፣ ከ7 ሺ ብር ወደ 140 ሺ ብር አሻቅቧልየፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን፤ ለንግድና ለድርጅት አገልግሎት በሚያከራያቸው ቤቶች ላይ ከ500 እስከ 2200 ፐርሰንት የሚደርስ የዋጋ ጭማሪ ያደረገ ሲሆን ከሁለት ሺህ በላይ ተከራዮች ጭማሪው ፍትሃዊ አይደለም ሲሉ ተቃውሟቸውን…
Read 7816 times
Published in
ዜና
- “አዋጁን ማጽደቅ ልንወጣ የማንችለው አደገኛ ችግር ውስጥ ያስገባናል”- “ህገመንግስቱን ሽፋን አድርገን ስንሰራ የኖርነውን ሃጢያት የምንታጠብበት አዋጅ ነው”- አዋጁ በ33 የተቃውሞ ድምፅ፣ በአራት ተአቅቦ እና በአብላጫ ድምጽ ድጋፍ ፀድቋል• የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላቱን ያወዛገበው የማንነትና የአስተዳደር ወሰን ጉዳዮች ኮሚሽን…
Read 8037 times
Published in
ዜና
በቱርካውያን ባለሃብቶች በሠበታ ከተማ የተቋቋመው አይካ አዲስ የጨርታ ጨርቅ ፋብሪካ ከትናንት ጀምሮ ሥራ ማቆሙን ለሠራተኞቹ አስታወቀ፡፡4000 (አራት ሺ) የሚሆኑ የፋብሪካው ሠራተኞች ከረብዕ ጀምሮ የሥራ ማቆም አድማ ላይ የሠነበቱ ሲሆን አርብ ጠዋት ወደ ፋብሪካው ሲመለሱ በማስታወቂያ ቦርድ ላይ “ሳይሰራ የሚከፈል ደሞዝ…
Read 10025 times
Published in
ዜና
በቃሊቲ ማረሚያ ቤት “ይቅር ተደርጐልን መፈታት አለብን” የሚሉ እስረኞች ከትናንት በስቲያ ከሐሙስ ጀምሮ ረብሻ በማስነሳት የእርስ በርስ ግጭት መፈጠሩ ታውቋል፡፡ በማረሚያ ቤቱ ዞን ሁለት በተባለው ክፍል ከአዲስ አበባና ከፌደራል የፍትህ አካላት የተውጣጡ አስተዳዳሪዎች የታራሚዎችን አያያዝ በተመለከተ በአካል ተገኝተው ለመታዘብ ጉብኝት…
Read 7406 times
Published in
ዜና
በፕ/ር በየነ ጴጥሮስ የሚመራው የኢትዮጵያ ሶሻል ፓርቲና ኢህአፓን ጨምሮ 16 የፖለቲካ ፓርቲዎች ሰሞኑን በጋራ ባወጡት መግለጫ፤በትግራይ ክልል “በህውሓት” የሚደረጉ ሰላማዊ ሰልፎችን አውግዘዋል፡፡ ባለፉት 27 አመታት ህወሓት/ኢህአዴግ አገሪቱን ሲያስተዳድር፣ከ1 ትሪሊዮን ብር በላይ በላይ ከኢትዮጵያ በህገ ወጥ መንገድ ወጥቶ፣ በውጭ ሃገር ባንኮች…
Read 4512 times
Published in
ዜና
• መከላከያ ሰራዊት የተጠናከረ እርምጃ መውሰድ መጀመሩን አስታውቋል በሞያሌ በቤኒሻንጉልና በኦሮሚያ አዋሳኝ አካባቢዎች በግጭትና በጥቃት በሳምንት ውስጥ ከ23 በላይ ዜጎች የሞቱ ሲሆን የሃገር መከላከያ ሰራዊት፣ ህግ ለማስከበር አስፈላጊውን እርምጃ መውሰድ መጀመሩን አስታውቋል፡፡ ከኬንያ ጋር አዋሳኝ በሆነችውና በተደጋጋሚ የቀውስ ቀጠና ሆና…
Read 2135 times
Published in
ዜና