ዜና

Rate this item
(1 Vote)
 ከትግራይ ክልል ተፈናቅለው ወደ አማራ ክልል ቆቦና አላማጣ ከተሞች የሚገቡ የትግራይ ክልል ተፈናቃይ ወገኖች ቁጥር ከቀን ወደ ቀን እየጨመረ ነው ተባለ። የተፈናቃዮቹ ቁጥር ከሁለቱ ከተሞች አቅም በላይ እየሆነ መምጣቱን ምንጮች ጠቁመዋል፡፡ በየዕለቱ በሺዎች የሚቆጠሩ የትግራይ ተወላጆች ወደ ሁለቱ ከተሞቹ የሚገቡ…
Rate this item
(0 votes)
3ኛው "ፊንቴክስ” የፈርኒቸር፣ የቤተ ውበትና ግንባታ አጨራረስ ኤክስፖ የፊታችን ሀሙስ መጋቢት 29 ቀን 2014 ዓ.ም ከረፋዱ 4፡00 ጀምሮ በኢትዮጵያ ስካይ ላይት ሆቴል ያከፈታል፡፡ በፕራና ኤቨንትስና በአፍሪካ ትሬድ ፓርትነርስ በጋራ የሚዘጋጀው ይሄው ኤክስፖ፤ እስከ ሚያዝያ 1 ቀን 2014 ዓ.ም ለሶስት ተከታታይ…
Rate this item
(1 Vote)
ዘመን ባንክ በሀገራችን የመጀመሪያ የሆነውን የማስተር ካርድ የክፍያ ዘዴ (MPGS) አገልግሎት መጀመሩን አስታወቀ። ባንኩ ይህንን አገልግሎት ይፋ ያደረገው ባለፈው ማክሰኞ መጋቢት 20 ቀን 2014 ዓ.ም በሸራተን ሆቴል በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ሲሆን፣ ባንኩ ባለፈው የበጀት ዓመት ከማስተር ካርድ ጋር በመተባበር፣ በኢትዮጵያ…
Rate this item
(0 votes)
“ገብርሄር” የጤና እና ማህበራዊ ልማት በጎ አድራጎት ድርጅት፣ የአቢይ ፆምን ምክንያት በማድረግ፣ ከነገ ጀምሮ ለአንድ ሳምንት የሚዘልቅ የደም ልገሳ መርሃ ግብር ማዘጋጀቱን አስታወቀ።በአጠቃላይ በደም ልገሳ መርሃ ግብሩ፤ “በገብርሄር” አላማዎችና ተግባራት ዙሪያ ትናንት (አርብ) የተቋሙ አመራሮች ለጋዜጠኞችና ለአርቲስቶች እንዲሁም ጥሪ ለተደረገላቸው…
Rate this item
(2 votes)
• ሴኔቱ በጉዳዩ ላይ ለመወያየት የያዘውን ቀጠሮ በአንድ ሳምንት አራዝሞታል • ረቂቅ ህጉ ወደ ሴኔቱ የተመራው ህጋዊ አሰራሩን ጥሶ ነው ተብሏል • ረቂቅ ህጉ በኢትዮጵያ ላይ የሚደረግ ያልተገባ ጫና እና በደል ነው የአሜሪካ የኮንግረስ አባላት በኢትዮጵያና ኤርትራ ላይ ተፈጻሚ ሊደረግ…
Rate this item
(2 votes)
• አሜሪካና እንግሊዝ ውሳኔውን በአድናቆት ተቀብለውታል • ውሳኔው የተደረገው በአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛውን የኢትዮጵያ መንግስት ወደ ትግራይ ክልል የሚደርሰው ሰብአዊ እርዳታ እንዲቀላጠፍና በክልሉ ለሚኖሩ ንፁሃን ዜጎች ሰብአዊ እርዳታ በአግባቡ እንዲደርስ ለማድረግ ከመጋቢት 15 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ ላልተወሰነ ጊዜ…
Page 8 of 385