ዜና
ከዘንድሮው የአድዋ በዓል አከባበር ጋር ተያይዞ ያለ አግባብ የታሰሩ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች በአስቸኳይ እንዲፈቱ የጠየቀው ኢዜማ መንግስት ሃሳባቸውን በነፃነት የገለፁ ወጣቶችን ከማሸማቀቅ እንዲቆጠብ አሳስቧል፡፡“ሰላም ሁላችንም ዘብ የምንቆምለትና የምንታገልበት ዋና ጉዳያችን ነው፤ በምንም መንገድ የከተማችንን ሠላምና ፀጥታ የሚያውኩ ለህግ የማይገዙ…
Read 10899 times
Published in
ዜና
- መድሐኒቶችንና የህክምና ቁሳቁሶችን ወደ ትግራይ ክልል ለማስገባት ለዓለም ጤና ድርጅት ፈቃድ ተሰጥቷል፡፡ - 20 ምግብና 3 ነዳጅ የጫኑ መኪኖች ወደ መቀሌ ለመሄድ ትናንት ከሰመራ ተነስተዋል የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም፣ የኢትዮጵያ መንግስት መድሃኒቶችንና የህክምና መገልገያ መሳሪያዎችን…
Read 10791 times
Published in
ዜና
Saturday, 19 March 2022 10:45
የህዝብ እንባ ጠባቂ ብልፅግና አራት መሰረታዊ ጉዳዮች ላይ አተኩሮ እንዲሠራ አሳሰበ
Written by አለማየሁ አንበሴ
ባለፈው ሳምንት የመጀመሪያ ጉባኤውን ያካሄደው ብልፅግና ፓርቲ፣ ሃገሪቱ አሁን የተደቀኑባትን አራት መሰረታዊ ፈተናዎችን እንዲሰራ የህዝብ እንባ ጠንቂ ተቋም በመደበኛና ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ያከናወነውን የቁጥጥርና ምርመራ ስራን መሰረት አድርጎ ባወጣው መግለጫው አመልክቷል፡፡የህዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም ዝርዝር ጉዳዮችን በዳሰሰበት መግለጫው የህግ የበላይነትና…
Read 10836 times
Published in
ዜና
በአማራና አፋር ክልል ለሚገኙ የጦርነቱ ተፈናቃዮች ህዝቡ አፋጣኝ ድጋፍ እንዲያደርግ የጠየቀው እናት ፓርቲ፤ ከትግራይ ተፈናቅለው ወደ አማራ ክልል እየገቡ ያሉ ዜጎችን የየአካባቢው ህብረተሰብ በአግባቡ ተቀብሎ ወገኖቹን እንዲንከባከብና እንዲያስተናግድ ጥሪ አቅርቧል።ከቅርብ አመታት ወዲህ የዜጎች ዘግናኝ ጭፍጨፋ፣ አሰቃቂ ግድያዎችና መፈናቀል ወሬዎች ለጆሮ…
Read 10617 times
Published in
ዜና
Saturday, 19 March 2022 10:39
የኢቢሲ የኦሮምኛ ክፍል ኃላፊ በግማሽ ሚሊዮን ብር ጉቦ በመቀበል ከባድ የሙስና ወንጀል ተከሰሰ
Written by Administrator
የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ከርፖሬሽን (EBC) የኦሮምኛ ክፍል ኃላፊ በላቸው ጃቤሳ፣ ከሸገር ውሀ አምራች ድርጅት ሀላፊ ግማሽ ሚሊዮን ብር ጉቦ በመቀበል በከባድ ሙስና ወንጀል ተከሰሰ። ከበላቸው ጀቤሳ ጋር የሰበታ ከተማ ወረዳ 08 ነዋሪ የሆነው አለማየው ቂጢባ የተባለ ግለሰብም የከባድ ሙስና ወንጀል ክስ…
Read 8208 times
Published in
ዜና
Read 5293 times
Published in
ዜና