ዜና
Saturday, 21 May 2022 10:56
ኢሰመኮ ከህግ አግባብ ውጪ ታስረዋል ያላቸው የኦነግ አባላት በአፋጣኝ እንዲፈቱ አሳሰበ
Written by መታሰቢያ ሳሣዬ
ኮሚሽኑ ለ10 ቀናት በስፍራው በመገኘት ምርመራ ማካሄዱን አመልክቷል ከህግ አግባብ ውጪ በተለያዩ ወህኒ ቤቶች በእስር ላይ የሚገኙ የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) አመራሮችና አባላት በአፋጣኝ ከእስር እንዲለቀቁ የሰብአዊ መብት ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አሳሰበ፡፡ከመጋቢት 1 ቀን 2014 ዓ.ም እስከ መጋቢት 10 ቀን 2014…
Read 3090 times
Published in
ዜና
ከህግ አግባብ ውጪ በግለሰቦች ላይ የሚፈጸሙ አፈናዎች እየተጠናከሩ መምጣታቸው በእጅጉ እንዳሳሰበው ያመለከተው እናት ፓርቲ፤ መሰል አፈናዎች በአስቸኳይ እንዲቆሙና የታፈኑ ግለሰቦች ተገቢውን ፍትህ እንዲያገኙ ጠይቋል።“አፈና ለደርግና ለህወሃትስ ምን ጠቀመ?” ሲል በመግለጫው የጠየቀው ፓርቲው፤ ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ ብዙ ተስፋ የተጣለበት የለውጥ ሂደት…
Read 3128 times
Published in
ዜና
ከፍተኛ የጦርነት ዝግጅት ላይ የሚገኘው የህውሓት ቡድን፣ የትግራይ ወጣቶችን በግዳጅ ለጦርነት እየቀሰቀሰና እየመለመለ መሆኑን የተለያዩ አለማቀፍ ተቋማትና ሚዲያዎች ያጋለጡ ሲሆን ሕውሓትም ድርጊቱን አላስተባበለም።ሮይተርስ የዜና ወኪል ከየካቲት እስከ ግንቦት 2014 ዓ.ም በትግራይ ባደረገው ቅኝትና የምርመራ ሪፖርት፣ በሺዎች የሚቆጠሩ የትግራይ ወጣቶች በግዳጅ…
Read 3376 times
Published in
ዜና
ቀጣይ መሪውን “በሠለጠነ መንገድ” ለመምረጥ እቅድ ያወጣው ኢዜማ፤ መሪውን የመምረጫ መስፈርት እና የጠቅላላ ጉባኤ ማካሄጃ ቀን ላይ ማሻሻያ አደረገ፡፡የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) ለአዲስ አድማስ በላከው መግለጫው፤ ለመሪነት የሚወዳደሩ እጩዎች ምዝገባ ማከናወኛ ጊዜን ጨምሮ የጠቅላላ ጉባኤ ማካሄጃ ቀኑን ከሰኔ 11…
Read 3161 times
Published in
ዜና
ኢትዮ ቴሌኮም እና ኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር በተቀናጀ ደራሽ የክፍያ ሥርዓት አማካኝነት የውሃ አገልግሎት ሰጪ መሥሪያ ቤቶች የወርሃዊ አገልግሎት ክፍያን በቴሌብር ለመፈጸም የሚያስችል ስትራቴጂያዊ የአጋርነት ስምምነት ተደርጓል፡፡በዛሬው ዕለት ግንቦት 10 ቀን 2014 ዓ.ም በሐረሪ፣ ፍኖተ ሰላም፣ እንጅባራ፣ ደሴና ኮምቦልቻ ከተሞች…
Read 6814 times
Published in
ዜና
• “የነዳጅ ዋጋ ጭማሪው በኑሮ ውድነቱ ላይ ቤንዚን ማርከፍከፍ ነው” • የነዳጅ እጥረቱ የተከሰተው በከፍተኛ የውጭ ምንዛሬ የሚገባው ነዳጅ በኮንትሮባንድ እየተቸበቸበ በመሆኑ ነው • የነዳጅ ድጎማው ሲነሳ የአንድ ሊትር ቤንዚን ዋጋ 66 ብር ከ78 ሳንቲም፤ የአንድ ሊትር ናፍጣ ዋጋ 73…
Read 8421 times
Published in
ዜና