ዜና

Rate this item
(2 votes)
 • የኦሮሞ ህዝብ ከተጠቁ ወገኖች ጎን በመቆም ግድያውን እንዲያወግዝ አብን ጥሪ አቀረበ በተጠና እቅድና ቅንጅት በወለጋ ለሚፈፀሙ ብሔር ተኮር ጭፍጨፋዎችና በዘር ማጥፋት ወንጀሎች መንግስት ትኩረት ሰጥቶ የመጨረሻውን መፍትሄ እንዲያበጅ ተቃዋሚ ፓርቲዎች አሳሰቡ፡፡የተቀናጀ ተከታታይና ስልታዊ የዘር ማጥፋት ወንጀል በመፈፀምና በማስፈፀም የአማራን…
Rate this item
(0 votes)
 ባለፈው ሳምንት ሐሙስ ሰኔ 23 ቀን 2014 ዓ.ም በሸዋ ሮቢት ከተማ የሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪዎች አደባባይ የወጡት በወለጋ ከ300 በላይ የአማራ ተወላጆች በጅምላ መገደላቸውን ለማውገዝና የወረዳውን የአብን ፓርቲ ቅርንጫፍ ሃላፊን እስር በመቃወም ነበር። በወቅቱ የፀጥታ ሃይሎች የተቃውሞ ሰልፉን ለመበተን ሞክረው…
Rate this item
(0 votes)
 በቀጣይ ዓመት መንግስት የሃገሪቱን ምጣኔ ሃብት ከቀውስ ለመታደግና የኑሮ ውድነቱን ለመቀነስ አራት የትኩረት አቅጣጫዎችን እንደሚከተል ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ አመልክተዋል።መንግስታቸው ባለፉት ሁለት ዓመታት የዋጋ ንረትን ለማረጋጋትና የኑሮ ውድነትን ለመቆጣጠር ጠንካራ እርምጃዎች ባይወስድ ኖሮ ከፍተኛ ቀውስ ያጋጥም እንደነበር ያወሱት ጠ/ሚኒስትሩ፤ በቀጣይም በ2015…
Rate this item
(1 Vote)
ዘንድሮ ለጉዞው ፈቃድ ከተሰጣቸው 19600 ሰዎች መካከል ወደ መካ የተጓዙት 3 ሺዎች ብቻ ናቸው፡፡በየዓመቱ የሀጂና ኡምራ ሃይማታዊ ስርዓትን ለመፈፀም ወደ መካ የሚጓዙ የእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድሮ ከፍተኛ የዶላር እጥረት በማጋጠሙ ምክንያት ሳይጓዙ ቀሩ፡፡ ዘንድሮ ለጉዞው ፈቃድ ከተሰጣቸው 19600 ተጓዦች መካከል…
Rate this item
(3 votes)
• ለነዳጅ ድጎማ በየወሩ 12 ቢሊዮን ብር ወጪ ይደረጋል • የነዳጅ ድጎማው አገሪቱን ለ132 ቢ. ብር የዕዳ ክምችት ዳርጓታል • ለ2015 በጀት ዓመት ለነዳጅ መግዣ 5.6 ቢሊዮን ዶላር ያስፈልጋል ተብሏል • የአገሪቱ አጠቃላይ ዓመታዊ የውጭ ምንዛሬ ገቢ ከ4 ቢሊዮን ዶላር…
Rate this item
(1 Vote)
 • መንግስት፣ ለጋዜጦች ሕትመት፣ የታክስ እና የታሪፍ ጫናዎችን ለመቀነስ ቃል ገብቶ ነበር (2012 ዓ.ም በሚኒስትሮች ምክር ቤት በፀደቀው የመገናኛ ብዙሃን ፖሊሲ)፡፡ • የጋዜጦች ሕትመት ሳይቋረጥ በፊት፣ መንግስት ካቻምና የገባውን ቃል ዛሬ ተግባራዊ ካላደረገ፣ለመቼ ነው? በጥቂት ወራት ውስጥ፣ የሕትመት ዋጋ ከአጥፍ…
Page 3 of 388