ዜና

Rate this item
(13 votes)
ከፍተኛው የሆቴሎች ዋጋ ጭማሪ የታየው በሻርም አል ሼክ ነው ኤስ ቲ አር ግሎባል የተባለው አለማቀፍ የጥናት ተቋም በተለያዩ የአፍሪካ አገራት ከተሞች የሆቴሎች ዋጋ ዙሪያ ባደረገው ጥናት፤ አዲስ አበባ በሆቴሎች ዋጋ ውድነት ቀዳሚውን ደረጃ መያዟን ትናንት ባወጣው ሪፖርት መግለጹ ተዘገበ፡፡ተቋሙ ይፋ…
Rate this item
(12 votes)
ለበዓሉ የዋጋ ጭማሪ በሚያደርጉ ነጋዴዎች ላይ የማያዳግም እርምጃ ይወሰዳል ተባለኤልፎራ ከ30ሺ በላይ ዶሮና ከ1 ሚሊዮን በላይ እንቁላል ለገበያ አቅርቧል በርበሬ በህገወጥ መንገድ ከአገር እየወጣ መሆኑ የተጠቆመ ሲሆን ይህም ለበርበሬ ዋጋ መናር ከፍተኛ አስተዋፅኦ እንዳለው ተገለፀ፡፡ የንግድ ውድድርና የሸማቾች ጥበቃ ባለስልጣን…
Rate this item
(5 votes)
ኢትዮጵያን ጨምሮ የተለያዩ ሃገራትን በተለዋዋጭ የአየር ሁኔታና የዝናብ እጥረት እንዲጠቁ ያደረገው የዘንድሮው የኤሊኖ ክስተት ከ50 አመት ወዲህ ከታዩ 4 ተመሳሳይ ክስተቶች የከፋ ነው ተብሏል፡፡ የአለማቀፉ የሜትሮሎጂ ድርጅት ትንበያን ጠቅሶ ቢቢሲ እንደዘገበው፤ ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የአለም ክፍሎች ላይ የአየር መዛባት ተከስቷል፡፡…
Rate this item
(5 votes)
ከተከሰሱበት የሽብር ክስ ፍ/ቤት በነፃ ያሰናበታቸውን የተቃዋሚ ፓርቲ አመራር አቶ ሀብታሙ አያሌውን ማረሚያ ቤቱ ለምን ከእስር እንዳልለቀቃቸው ፍ/ቤት ቀርቦ ያስረዳ ሲሆን ጉዳዩን የተመለከተው ችሎት፤ ተከሳሽ እስከ ይግባኝ ቀጠሮ ድረስ በማረሚያ ቤት እንዲቆዩ ትዕዛዝ ሰጠ፡፡ ተከሳሹ ነሐሴ 27 ቀን 2007 ዓ.ም…
Rate this item
(0 votes)
ንግድ ባንክ የአስቀማጭ ደንበኞች ቀንን የፊታችን ማክሰኞ የሚያከብር ሲሆን በ”ይቆጥቡ ይሸለሙ” የተሸለሙ የአዲስ አበባ እድለኞች በእለቱ ሽልማታቸውን ይረከባሉ፡፡ባንኩ የአስቀማጭ የደንበኞች ቀንን ለ4ኛ ጊዜ የሚያከብር ሲሆን የባንኩ የቦርድ አባላትና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች እንዲሁም ተሸላሚዎች ይታደማሉ ተብሏል፡፡ ፕሮግራሙ ከ11 ሰዓት ጀምሮ በሂልተን…
Rate this item
(3 votes)
በሚዩንግ ሰንግ አጠቃላይ ሆስፒታል (ኮሪያ ሆስፒታል) የመድኀኒትና የህክምና መሳሪያዎች ክምችትና አገልግሎት አሰጣጥ ላይ ሰሞኑን ድንገተኛ ፍተሻ የተካሄደ ሲሆን ከፍተሻው ጋር በተገናኘ ሆስፒታሉ ማብራሪያ እንዲሰጥ መጠየቁን ምንጮቻችን ገለፁ፡፡ከምንጮቻችን ባገኘነው መረጃ መሠረት፤ የፌደራል የምግብ፣ የመድኃኒት የጤና ክብካቤ አስተዳደርና ቁጥጥር ባለስልጣን ባለፈው አርብ…