ዜና

Rate this item
(1 Vote)
• እርቅ የሚያስፈልገው በህዝብና ህዝብ መካከል ብቻ ሳይሆን በህዝብና መንግስት መካከልም ጭምር ነው • አገራዊ እርቁ እንዲሰምር ነፍጥ ታጣቂ ኃይሎች ነፍጣቸውን አውርደው ለእርቅ መቀመጥ ይገባቸል • ዛሬም የጥፋት እጁን ካልሰበሰበ ቡድን ጋር ምን ዓይነት እርቅ እንደሚደረግ አይገባንም በሀገራችን የተከሰቱ ቅራኔና…
Rate this item
(0 votes)
በሶማሌ ብሄራዊ ክልልና በኦሮሚያ አዋሳኝ አካባቢዎች አልሸባብ ሲያደርጋቸው የነበሩ እንቅስቃሴዎችን እንዲሁም ከሸኔ ጋር የሞከራቸውን ትስስሮሽ የመፍጠር እንቅስቃሴ የጸጥታ አካላት በተጠና መልኩ ማክሸፋቸውን መንግስት አስታውቋል።በወቅታዊ ሃገራዊ የደህንነትና ፀጥታ ጉዳዮች ዙሪያ ሰሞኑን መግለጫ ያወጣው ብሔራዊ የደህንነት ምክር ቤት፤ ባለፈው አንድ ወር በሁሉም…
Rate this item
(0 votes)
 በኢትዮያና ህንድ ላይ የተሞከረው አዲሱ የህክምና መመሪያ ለኤችአይቪ እና ቀንጭር (አባላዘር) ህሙማን የተሻለ ተስፋን ፈንጥቋል ተባለ።የዓለም ጤና ድርጅት ይፋ ያደረገውና በዋናነት በኢትዮጵያና በህንድ በሚገኙ የኤችአይቪ እና የአባላዘር በሽታ ተጠቂዎች ላይ የተሞከረው አዲሱ የኤችአይቪ እና አባላዘር ህሙማን ህክምና መመሪያ፣ ቀድሞ ከነበረው…
Rate this item
(1 Vote)
ኤስኦ ኤስ የህፃናት መንደሮች በኢትዮጵያ፣ አሸባሪው የህወሃት ታጣቂ ሃይል በቀሰቀሰው ጦርነት ከፍተኛ ጉዳት ለደረሰባቸው የአማራ አካባቢ ዜጎች፣ የ145 ሚ. ብር አዲስ ፕሮጀክት ይፋ አደረገ። ግብረሰናይ ድርጅቱ ይህን ይፋ ያደረገው ባለፈው ረቡዕ ረፋድ ላይ በኢትዮጵያ ስካይ ላይት ሆቴል በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ…
Rate this item
(0 votes)
 የትግራይ ክልል ቴሌቪዥን ጣቢያ አምስት ጋዜጠኞች “ከጠላት ጋር ተባብራችኋል በሚል በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተነገረ፡፡የታሰሩት ጋዜጠኞች ተሾመ ጠመሃሉ፣ ምስግና ስዩም፣ ዳዊት እንዲሁም መኮንን ሃበን ሃለፎዎ፣ሃይለ ሚካኤል ገሠሠ ሲሆኑ “ከጠላት ጋር ተባራችኋል” በሚል ነው ከሰሞኑን ለአስር የተዳረጉት ሲል የአሜሪካ ድምጽ ዘግቧል፡፡ከታሰሩት ጋዜጠኖች…
Thursday, 09 June 2022 18:11

ኢትዮጵያ ድል አደረገች

Written by
Rate this item
(0 votes)
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የግብጽ አቻውን አሸነፈ ዛሬ ምሽት በተካሄደው የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ውድድር የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የግብፅ አቻውን 2 ለ 0 አሸነፈ። ጎሎቹን በ21ኛው ደቂቃ ዳዋ ሁቴሳ በ40ኛው ደቂቃ ሽመልስ በቀለ አስቆጥረዋል። በማላዊ ቢንጉ ብሔራዊ ስታዲየም በተደረገ የ2023 የአፍሪካ ዋንጫ…
Page 5 of 388