ዜና

Rate this item
(1 Vote)
 በኢትዮጵያ ጉብኝት ያደረጉት የአሜሪካ ኮንግረስ አባላት በኢትዮጵያ ወቅታዊ የፖለቲካ ማሻሻያዎች ላይ ከጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ፤ ከፖለቲካ ድርጅቶች እና ከአባገዳዎች ጋር ተወያዩ፡፡ ቀደም ሲል መንግሥት በፈፀማቸው የሰብአዊ መብት ጥሰቶች ጉዳይ HR128 የተሰኘ የውሳኔ ሃሳብ ለአሜሪካ ኮንግረስ በማቅረብ የሚታወቁት አምስቱ የኮንግረሱ አባላት…
Rate this item
(0 votes)
 46 በመቶ የሚሆኑት ለከባድ ጉዳት ይዳረጋሉ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ በሚደርሱ ትራፊክ አደጋዎች የሚሞቱት ሰዎች ቁጥር በከፍተኛ መጠን እየጨመረ ሲሆን በከተማዋ ተሽከርካሪዎች በእግረኞች ላይ ከሚያደርሱት በአንድ መቶ የግጭት አደጋዎች፣ ሃያ ሶስት ሰዎች ህይወታቸው እንደሚያጡ ተጠቁሟል፡፡ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአፍሪካ ኢኮኖሚክስ…
Rate this item
(1 Vote)
ያገለገሉ መኪናዎችን ወደ አገር በማስገባት ሥራ ላይ የተሰማሩ የነበሩ አገር ውስጥ የሚኖሩና በውጭ የሚገኙ ከ53 በላይ ነጋዴዎች ወደ አገር ውስጥ ያስገቧቸው ከ1500 በላይ ተሽከርካሪዎች ያለ አግባብ ቀረጥ ተጭኖባቸው ያለ ሥራ ለ6 ወር ያህል መቆማቸውን በመግለፅ፤ በገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ላይ ቅሬታቸውን…
Rate this item
(20 votes)
 ከ10 በላይ የፖለቲካ ድርጅቶች ገብተዋል የ“አርበኞች ግንቦት 7 ንቅናቄ” ሊቀመንበር ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ፤ 100 ያህል አመራሮችና አባላትን ይዘው በመጪው ሳምንት ወደ ሃገር ቤት እንደሚገቡ የታወቀ ሲሆን ንቅናቄው በሃገር ውስጥ በአዲስ አደረጃጀትና ቅርፅ እንደሚዋቀር ተገልጿል፡፡ ላለፉት 10 ዓመታት ያህል የትጥቅ እንቅስቃሴን…
Rate this item
(8 votes)
 የሀገረ ኤርትራ ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በቅርቡ በአማራ ክልል ይፋዊ ጉብኝት እንደሚያደርጉ የታወቀ ሲሆን ግብዣው በአማራ ክልላዊ መንግሥት የቀረበ መሆኑ ተገልጿል፡፡ሰሞኑን ከተቃዋሚ የፖለቲካ ድርጅት ጋር ለመደራደር አስመራ የተጓዘው በአማራ ክልላዊ መንግሥት የኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ኃላፊ አቶ ንጉሡ ጥላሁን የሚመራው ልዑክ ከሀገሪቱ ፕሬዚዳንት…
Rate this item
(9 votes)
· በሃገሪቱ በተፈጠሩ ግጭቶች በአንድ ሳምንት 65 ሰዎች ተገድለዋል · ከመስከረም ወዲህ ብቻ ከ1 ሚሊዮን በላይ ዜጎች ከቀዬአቸው ተፈናቅለዋል በሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች በተፈጠሩ ግጭቶች፣ በአንድ ሳምንት ውስጥ ብቻ 65 ሰዎች መገደላቸው የተረጋገጠ ሲሆን መንግስት የዜጎችን በህይወት የመኖር ሰብአዊ መብት እንዲያስከብር…
Page 8 of 246