ዜና

Rate this item
(5 votes)
በኦሮሚያ ክልል በጉጂ ዞን የተለያየ አካባቢ እንዲሁም በደቡብ ክልል ጌዲኦ ዞንና በሃዋሳ በሲዳማና በወላይታ ብሔረሰብ መካከል ተፈጥረው የነበሩ ግጭቶችን በተመለከተ ምርመራ አከናውኖ ሪፖርት ያጠናቀረው የሰብአዊ መብቶች ጉባኤ (ሰመጉ)፤ በእነዚህ ግጭቶች በጠቅላላው 207 ሰዎች መገደላቸውንና አንድ ሚሊዮን ያህል ዜጎች መፈናቀላቸውን አረጋግጫለሁ…
Rate this item
(1 Vote)
 በአዲስ አበባ ከሚገኙ ክፍለ ከተሞች ውስጥ ጉለሌና ቦሌ የግዴታ ጋብቻ በብዛት እንደሚፈፀምባቸው ተገለጸ፡፡ ባለፈው ሐሙስ በኢንሽየቲቭ አፍሪካ አዘጋጅነት፣ “ለውጥን በመለወጥ መተግበር” በሚል መሪ ሃሳብ በሞዛይክ ሆቴል ለአንድ ቀን በተካሄደ ስብስባ ላይ 20 የሁለተኛ ደረጃና የልዩ ፍላጐት ትምህርት ቤቶች መምህራን፣ ርዕሰ…
Rate this item
(9 votes)
 የኦሮሞ ነፃነት ግንባርና መንግስት የገቡበት እሰጣ ገባ በአስቸኳይ በውይይትና በድርድር ሊፈታ ይገባል ያሉት የፓርቲዎች፤ የኦነግ የፖለቲካ አካሄድ ለሀገር ቀጣይ የለውጥ እንቅስቃሴ እንቅፋት ሊሆን እንደሚችል ስጋታቸውን ገልፀዋል፡፡ ከተመሠረተ ከ40 አመት በላይ ያስቆጠረው የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ)፤ ከምስረታው ጀምሮ ለኦሮሞ ህዝብ ነፃነት…
Rate this item
(3 votes)
 “ኮሚሽኑ የተቋቋመው በህገ መንግሥቱ ፍልስፍና ላይ ተመስርቶ ነው” ባለፈው ሳምንት የፀደቀው የማንነትና የድንበር ጉዳዮች አጣሪ ኮሚሽን፤ በየትኛውም መንገድ ህገ መንግስቱን እንደማይጥስ የገለፁት የህግ ባለሙያዎች፤ በፓርላማ አባላት የተነሳው ክርክርም የህግ መሰረት የሌለው ነው ብለዋል፡፡ የትግራይ ክልል ተወካዮች በህዝብ ተወካዮች ም/ቤት አዋጁ…
Rate this item
(1 Vote)
 በዜጋ ፖለቲካ የሚያምን ሁሉ ሊቀላቀል ይችላል ተብሏል በፓርቲ ጥምረት ታሪክ ውስጥ ጉልህ ቦታ የነበረውን የ1997ቱን ቅንጅት የፈጠሩ ፖለቲከኞችና ፓርቲዎች በድጋሚ ሊሰባሰቡ መሆኑ ተሰምቷል፡፡ የሚሰባሰቡት ደግሞ እንደከዚህ ቀደሙ በ“ቅንጅት” ወይም በጥምረት ሳይሆን በውህደት ነው፡፡ ውህደቱም የአመራሮችን በጎ ፍቃድ ላይ የተመሰረተ አይደለም፡፡…
Rate this item
(3 votes)
በተረጋጋ አንደበት ነገሮችን የማስረዳት ችሎታውና ገለፃው ትኩረትን የመሳብ አቅም አለው፡፡ አንደበተ ርቱዕ ነው፡፡ ምናልባት የሬዲዮ ጋዜጠኛና የሥነ ፅሁፍ ባለሙያ መሆኑ ሳይጠቅመው አልቀረም፡፡ “ስለ ኢትዮጵያ ክፉ ክፉውን ሳይሆን ቀናውን ማሰብ ይበጃል” የሚል ፅኑ እምነት አለው፡፡ በእድሜም በእውቀትም መብሰሉ ያመጣው ድምዳሜ ይመስላል።…
Page 9 of 258