ዜና

Rate this item
(24 votes)
 • “ለ26 ዓመታት በቁም እስር ላይ ነን፤ ወዳጅ ዘመድ አያየንም፤ በቂ ህክምናም አናገኝም” • “ሸማግሌዎች ከኤምባሲ አስወጥተው ከቤተሰቦቻቸው ጋር እንዲገናኙ ጥረት ያድርጉ” የደርግ ውድቀትን ተከትሎ በኢህአዴግ እጅ ሥር እንዳይወድቁ በአዲስ አበባ የጣሊያን ኤምባሲ ከለላ ጠይቀው የገቡ 2 የደርግ ከፍተኛ ባለሥልጣናት፤…
Rate this item
(3 votes)
· “መፈንቅለ ስልጣን ተፈፅሞብናል” ዶ/ር ባንትይገኝ ታምራት · አዲሱ አመራር ራሱን ከድርድሩ ሂደት አግልሏል በፓርቲው ብሄራዊ ም/ቤት ተመርጠን ወደ ስልጣን መጥተናል ያሉት አቶ አዳነ ታደሰ፤ኢዴፓ አለመከፋፈሉንና ፕሬዚዳንት በነበሩት ዶ/ር ጫኔ ከበደና 3 አመራሮች ላይ ብቻ እርምጃ መውሰዱን የገለፁ ሲሆን የፓርቲው…
Rate this item
(4 votes)
 *ታዋቂ ምሁራን፣ የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮች፣ የኢህአዴግ ተወካዮች፣ የደርግ ባለሥልጣናት፣ ባለሃብቶች፣ ደራሲያን ---- በመድረኩ ላይ ይጠበቃሉ “ኢትዮጵያን ማን ይታደጋት?” በሚል መሪ ቃል፣ በሰማያዊ ፓርቲ አዘጋጅነት በነገው እለት በሚካሄደው ህዝባዊ ውይይት ላይ የሀገሪቱ ምሁራንና ታዋቂ ግለሰቦች ይመክራሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ ፓርቲው ለአዲስ አድማስ…
Rate this item
(16 votes)
 ለግብፃውያን የአባይ ውሃ የህልውና ጉዳይ ቢሆንም በወንዙ ላይ ኢትዮጵያ እየገነባች ያለውን የታላቁ ህዳሴ ግድብ ሀገራቸው ግብፅ ማስቆም እንደማይቻላት የሀገሪቱ የውሃ ሚኒስትር አስታወቁ። የግብፅ የውሃ እና መስኖ ሚኒስትር ሞሃመድ አብደል አቲ፤ ሀገራቸው ግብፅ ግድቡን ለማስቆም እንደማይቻላት መረዳቷን፣ ነገር ግን በውሃው አጠቃቀም…
Rate this item
(3 votes)
· “ቴሌቪዥን ጣቢያዎቹ በውጪ ዜጎች እንደሚመሩ ደርሼበታለሁ” - ብሮድካስት ባለስልጣን · “ጣቢያው ህጋዊውን መስመር ተከትሎ መስራት አያዳግተውም” - ኢቢኤስ · “ቴሌቪዥን ጣቢያዎቹን መዝጋት ወደ ኋላ መሄድ ነው” - አስተያየት ሰጪዎች የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ባለስልጣን፤ ቃና፣ ኢቢኤስ፣ ኤልቲቪ እና ናሁ ቴሌቪዥን በሚል…
Rate this item
(7 votes)
 “የድርጅቱ ስም ጠፍቷል፤ ህልውናዬም አደጋ ላይ ወድቋል” “በሬዲዮ ፕሮግራም የድርጅቱ ስም ጠፍቷል፤ ህልውናዬም አደጋ ላይ ወድቋል” ያለው ዮድ አቢሲኒያ የባህል ምግብ ቤት፤ በታዋቂው የሬዲዮና ቴሌቪዥን ፕሮግራም አዘጋጅ ሰይፉ ፋንታሁን ላይ የክስ አቤቱታ አቀረበ፡፡ የባህል ምግብ ቤቱ ባለቤት፣ የባህል አምባሳደሩ አቶ…
Page 1 of 217