ዜና

Rate this item
(31 votes)
አክሰስ ሪል እስቴትን ለማስቀጠል ያቀረቡት ጥናት አዋጪ ነው ተብሏልከሁለት አመታት በፊት በአክሰስ ሪል እስቴት ውስጥ የተፈጠረውን ቀውስ ተከትሎ አገር ጥለው የተሰደዱት አቶ ኤርሚያስ አመልጋ፤ ከመንግስት አካላት ጋር በተደረገ ድርድር ወደ አገራቸው ገብተው የጀመሯቸውን ስራዎች ለማስቀጠልና ከተለያዩ አካላት ለቀረቡባቸው ጥያቄዎች ተገቢውን…
Rate this item
(20 votes)
“መንግስትን ተችቶ መፃፍ በሽብር ያስጠይቃል” - ሶሊያና ሽመልስ “ሃሳብን የመግለፅና የፕሬስ ነፃነት በህገ መንግስቱ የተረጋገጠ ነው” - አቶ አብይ ብርሃነሰሞኑን በአልጀዚራ ቲቪ በኢትዮጵያ የፕሬስ ነፃነት ዙሪያ በተካሄደ ውይይት ጋዜጠኞች፣ በሃገሪቱ ሃሳብን የመግለፅ መብት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተሸረሸረ ነው ሲሉ የመንግስት…
Rate this item
(9 votes)
የፓርላማ ምርጫ እጩዎች ኢህአዴግ 501፣ መድረክ 303፣ ኢዴፓ 280የሌላ ፓርቲ አባላትን በእጩነት አስመዝግቧል” - ምርጫ ቦርድ ሠማያዊ ፓርቲ በተለያዩ ክልሎች ለፓርላማ ካስመዘገባቸው 400 እጩዎች ግማሽ ያህሉ በምርጫ ቦርድ እንደተሠረዙበት ሲገልፅ ምርጫ ቦርድ በበኩሉ፤ ሰማያዊ ፓርቲ ለምርጫው የሌላ ፓርቲ አባላትን ማስመዝገቡ…
Rate this item
(1 Vote)
አመራሮች አቤቱታ ማረሚያ ቤት ምላሽ ሰጠበሽብር የተከሰሱት የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮችና ግለሰቦች በሌሊት ፍተሻ ንብረት ተወስዶብናል ሲሉ ላቀረቡት አቤቱታ ማረሚያ ቤት ባለፈው ረቡዕ በሰጠው ምላሽ፤ ፍተሻው የተደረገው በህጋዊ መንገድ ነው ብሏል፡፡ በተለያዩ የሽብር ተግባራት በመሳተፍ ወንጀል የተከሰሱት የአንድነት፣ የሰማያዊና የአረና ፓርቲ…
Rate this item
(19 votes)
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅ/ሲኖዶስ፣ ‹‹ቤተ ክርስቲያንን አዋርደዋል፤ አባቶችን ዘልፈዋል›› ያላቸው አለቆች ቀኖናዊ ምክርና ተግሣጽ እንዲሰጣቸው ያሳለፈው ውሳኔ በፓትርያርኩ ትእዛዝ መታገዱ ከአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት አድባራትና ገዳማት ሰንበት ት/ቤቶች ተቃውሞ ገጠመው፡፡የአ/አበባ ሀገረ ስብከት ሰንበት ት/ቤቶች አንድነት ባለፈው ሳምንት እሑድ…
Rate this item
(6 votes)
አሸናፊው 75ሺ ብር ይሸለማልአራተኛው አገር አቀፍ የኢንፎርሜሽንና ኮሚዩኒኬሽን ቴክኖሎጂ የፈጠራ ውድድር ምዝገባ መጀመሩን የICT የልቀት ማዕከል ያስታወቀ ሲሆን አንደኛ የሚወጣ አሸናፊ 75 ሺ ብር እንደሚሸለም ተገለፀ፡፡ ማዕከሉ ሰሞኑን በኢንተር ኮንትኔንታል ሆቴል በሰጠው መግለጫ፤ በዘንድሮው ውድድር ለሴቶች ልዩ ትኩረት የተሰጠ ሲሆን…