ዜና

Rate this item
(0 votes)
በሽብርተኝነት የተሰየመው “ግንቦት 7” ድርጅት አባል በመሆን በተለያዩ የሽብር ድርጊቶች ተሳታፊ ነበሩ ተብለው የተከሰሱት የአንድነት፣ የአረና እና የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮችና ሌሎች ተከሳሾች “በማረሚያ ቤት ህገወጥ ፍተሻ ተደርጎ ገንዘብና ንብረት ተወስዶብናል” ሲሉ በቃል ያቀረቡት አቤቱታና ክርክር በመቅረፀ ድምፅ ባለመቀረፁ እንደገና አቤቱታቸውን…
Rate this item
(0 votes)
• ለ3ኛ ጊዜ ጠቅላላ ጉባኤ ማካሄድ አንችልም ብለዋልጠቅላላ ጉባኤ በማካሄድ በሁለት ሳምንት ጊዜ ውስጥ የውስጥ ችግራቸውን ፈተው እንዲቀርቡ የመጨረሻ እድል የተሰጣቸው መኢአድና አንድነት፤ ለሶስተኛ ጊዜ ጠቅላላ ጉባኤ እንደማያካሂዱና የምርጫ ቦርድን ውሳኔ እንደሚጠብቁ ተናገሩ፡፡የመላው ኢትዮጵያውያን አንድነት ድርጅት (መኢአድ) ቢሮን የያዙት የፓርቲው…
Rate this item
(0 votes)
የደም ባንክ በመያዣነት ወስዶ ለዓመታት ያስቀመጣቸውን ከ40ሺህ በላይ መታወቂያዎች፣ መንጃ ፍቃድና ፓስፖርት ለባለቤቶቹ ሊመልስ ነው፡፡ በቀድሞ የደም ባንኩ አሰራር ለደም ፈላጊዎች ደም ሲሰጥ ተጠቃሚዎቹ በምትኩ ለባንኩ ደም ማቅረብ የሚጠበቅባቸው ሲሆን ባንኩ ምትክ ደም ማቅረብ ያልቻሉ ሰዎችን መታወቂያ፣ መንጃ ፍቃድና ፓስፖርት…
Rate this item
(0 votes)
በመቶ ከሚቆጠሩ አገራት ከአስር ሺ በላይ ተሳታፊዎችን በማስተናገድ በአዲስ አበባ ከተካሄዱ አለማቀፍ ጉባኤዎች መካከል አንዱ ይሆናል የተባለው 3ኛው “ፋይናንስ ለልማት” የተሰኘ ዓለም አቀፍ ኮንፍረንስ በሰኔ ወር ለማካሄድ የኢትዮጵያ ባለስልጣናትና የፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ ዋና አማካሪዎች እየተዘጋጁ ነው፡፡ የተለያዩ ሀገራት መሪዎችና ሚኒስትሮች፤…
Rate this item
(5 votes)
• ለአንድነትና መኢአድ የተሰጠው የጊዜ ገደብ ሰኞ ይጠናቀቃል• ፓርቲዎቹ ምንም የፈፀምነው የህግ ጥሰት የለም ብለዋል • “አንድነት” ጉዳዩን ወደ ፍ/ቤት ልወስደው እችላለሁ አለየኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ፤ አንድነትና መኢአድ ፈፅመዋል ያለውን የህግ ጥሰት እንዲያስተካክሉ የሰጠው የመጨረሻ እድል ከነገ ወዲያ ሰኞ የሚጠናቀቅ…
Rate this item
(9 votes)
ፓርቲው ይቅርታ የሚያስጠይቅ ስህተት አልፈፀምኩም ብሏል የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ፤ ለፖለቲካ ፓርቲዎች ለምርጫ በሚሰጥ የገንዘብ ድጋፍ ድልድል ዙሪያ ያዘጋጀሁትን የምክክር መድረክ ለመበተን ሙከራ አድርጓል ያለውን ሰማያዊ ፓርቲን ይቅርታ እንዲጠይቅ ያሳሰበ ሲሆን ፓርቲው በበኩሉ፤ ይቅርታ የሚያስጠይቅ ስህተት ስላልፈፀምኩ ይቅርታ አልጠይቅም ብሏል፡፡…