ዜና

Rate this item
(6 votes)
በኬንያ በስደት ላይ ሳለ በጥቂት ቀናት ህመም ህይወቱ ያለፈው የጋዜጠኛ ሚሊዮን ሹሩቤ የቀብር ስነ ስርዓት በዛሬው እለት በትውልድ ሀገሩ ይርጋጨፌ ይፈፀማል ተብሎ ይጠበቃል፡፡በተለያዩ የግል የህትመት ውጤቶች ላይ ለረጅም አመታት በጋዜጠኝነት ሙያ ሲሰራ የቆየውና “ማራኪ” የተሰኘ መፅሄት አሳታሚ የነበረው ጋዜጠኛ ሚሊዮን፤…
Rate this item
(3 votes)
ራሱን “ኢንጅነር ዶክተር ነኝ” እያለ ግለሰቦችን በማታለል አጭበርብሯል በሚል የተከሰሰው ሳሙኤል ዘሚካኤል፤ ሁለቱን ክሶች ራሱ በማመኑ ጥፋተኛ የተባለ ሲሆን በቀሪው ክስ ላይ ማስረጃ እንዲሰማ ፍ/ቤት አዟል፡፡ ከትናንት በስቲያ በፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት አራዳ ምድብ ችሎት ጉዳዩ የታየው ሳሙኤል ዘሚካኤል፤ ቀደም…
Rate this item
(2 votes)
የአንድነት ለፍትህና ለዲሞክራሲ ፓርቲ ሊቀመንበር በመሆን ላለፉት 10 ወራት ያገለገሉት ኢንጂነር ግዛቸው ሽፈራው፤ ከተወሰኑ የዳያስፖራ የፓርቲው ድጋፊ ሰጪ አመራሮችና የካቢኔ አባላት ጋር በተፈጠረ አለመግባባት ከኃላፊነታቸው እንደለቀቁ ተናገሩ፡፡ለዳያስፖራዎች ክብር እንዳላቸው የገለፁት ኢ/ር ግዛቸው፤ የተወሰኑ የዳያስፖራ የፓርቲው ድጋፍ ሰጪ አባላት አገር ውስጥ…
Rate this item
(1 Vote)
ፍርድ ቤቱ በአቃቤ ህግ ምላሽ ላይ ብይን ለመስጠት ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል የእስረኞችን አያያዝ በተመለከተ ምላሽ እንዲሰጥ የታዘዘው የማረሚያ ቤት ተወካይ አልቀረበም አገሪቱን በሽብር ወንጀል ለማሸበርና ህጉንና ህገ መንግስቱን በሃይል ለመናድ ሲንቀሳቀሱ ተደርሶባቸዋል በሚል በሽብርተኝነት የተከሰሱት ሰባት ጦማሪያንና ሶስት ጋዜጠኞችን በሚመለከት…
Rate this item
(38 votes)
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት ዋና ሥራ አስኪያጅ፤ በፓትርያርኩ ልዩ ጽ/ቤት ተጠርቶ የተካሔደው ስብሰባ የጠቅላይ ቤተ ክህነቱን ወቅታዊ ኹኔታ የማይገልጽ፣ መዋቅሩን ያልጠበቀ እና ጽ/ቤታቸው የማያውቀው መኾኑን በመግለጽ ተቃወሙ፡፡ ‹‹የቤተ ክርስቲያንን አስተዳደራዊ አስተሳሰብ ማበልጸግ›› በሚል…