ዜና

Rate this item
(1 Vote)
 የቀድሞ የብረታ ብረትና ኢንጅነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) ዋና ዳይሬክተር ብ/ጀነራል ክንፈ ዳኘውን ጨምሮ ሌሎች ኃላፊዎችና ግለሰቦች 319,475,287 (ሶስት መቶ አስራ ዘጠኝ ሚሊዮን አራት መቶ ሰባ አምስት ሺህ ሁለት መቶ ሰማኒያ ሰባት) ብር በማባከን የሙስና ወንጀል ክስ ተመስርቶባቸዋል፡፡ አቃቤ ህግ በፌደራል ከፍተኛ…
Rate this item
(1 Vote)
የደንብ ልብስ በመልበስና የጦር መሳሪያ በመያዝ ዘረፋ የሚያካሂዱ የፖሊስ አባላት እየተበራከቱ መጥተዋል፡፡ በከተማችን አዲስ አበባ በተለያዩ ስፍራዎች የደንብ ልብስ የለበሱና የአዲስ አበባ ፖሊስ አባላት የሆኑ ፖሊሶች፣ ግለሰቦችን በጦር መሳሪያ በማስፈራራትና በማስገደድ ዘረፋ እያካሄዱ መሆኑን ከፖሊስ የተገኙ መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡ ዘራፊዎቹ በተለያዩ…
Rate this item
(0 votes)
የአማራ ክልል ገዢ ፓርቲ “አዴፓ” እና አማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) በአማራ ህዝብ ጉዳዮች ላይ በጋራ ለመስራት የተስማሙ ሲሆን ከሁለቱ ፓርቲዎች ስራ አስፈፃሚ አባላት የተውጣጣ የጋራ ኮሚቴ አቋቁመዋል፡፡ ሁለቱ ፓርቲዎች በስራ አስፈፃሚ ደረጃ የመከሩ ሲሆን በአዴፓ በኩል የፓርቲው ሊቀ መንበርና ም/ጠ/ሚኒስትር…
Rate this item
(0 votes)
የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት አደረጃጀትን በማፍረስ እንደ አዲስ ለማቋቋም የሚያስችል ረቂቅ አዋጅ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀረበ፡፡ ለም/ቤቱ የቀረበው ይኸው ረቂቅ አዋጅ እንደሚያመለክተው$ የድርጅቱን አስተዳደራዊና የአሰራር ነፃነት በማረጋገጥ ሥራውን በአግባቡ እንዲያከናውን ለማድረግ ታስቦ በ1987 ዓ.ም ተጠሪነቱን ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንዲሆን…
Rate this item
(0 votes)
- የቀድሞ አዋጅ ከተጀመረው የለውጥ ሂደት ጋር የማይሄድ ነው - የድርጅቶቹ የአስተዳደር ወጪ ከገቢያቸው 20 በመቶ ብቻ መሆን ይገባዋል ተብሏል በኢትዮጵያ መንቀሳቀሻ ገንዘብ በማጣትና በሌሎች ምክንያቶች በአማካይ በየዓመቱ ከአንድ መቶ የማያንሱ አገር በቀል የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች እንደሚዘጉ ተገለፀ፡፡ ለዚህም የቀድሞ…
Rate this item
(0 votes)
- የቀድሞ አዋጅ ከተጀመረው የለውጥ ሂደት ጋር የማይሄድ ነው - የድርጅቶቹ የአስተዳደር ወጪ ከገቢያቸው 20 በመቶ ብቻ መሆን ይገባዋል ተብሏል በኢትዮጵያ መንቀሳቀሻ ገንዘብ በማጣትና በሌሎች ምክንያቶች በአማካይ በየዓመቱ ከአንድ መቶ የማያንሱ አገር በቀል የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች እንደሚዘጉ ተገለፀ፡፡ ለዚህም የቀድሞ…
Page 8 of 258