ዜና

Rate this item
(4 votes)
ባለፈው ቅዳሜ በመስቀል አደባባይ በተካሄደው የድጋፍ ሰልፍ ላይ የተፈፀመውን የቦንብ ፍንዳታ ተከትሎ የጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐብይ አህመድ፣ የቤተ መንግስትና የግል ጠባቂዎች ሙሉ ለሙሉ በአዳዲስ አባላት መቀየራቸውን ምንጮች ለአዲስ አድማስ ገልፀዋል፡፡ በቤተ መንግሥቱ ጠባቂነት ለበርካታ አመታት ሲያገለግሉ የነበሩ “የክብር ዘበኞች” ከእነ…
Rate this item
(3 votes)
- የአገልጋዮችን ሥነ ምግባርና የምእመናንን ጥያቄዎች ይመለከታል - የሀገረ ስብከቱ ሥራ አስኪያጅ ተነስተው አዲስ ተመድበዋል በኢ/ኦ/ተ/ቤተ ክርስቲያን የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ካህናትና ሠራተኞች፣ ቅዱስ ፓትርያርኩ፣ በሀገረ ስብከቱ አሠራሮችና የምእመናን አቤቱታዎች ጉዳይ ላይ ሰብስበው እንዲያነጋግሯቸው ጠየቁ፡፡ ካህናቱ ባለፈው ረቡዕ ለፓትርያርኩ በጻፉት…
Rate this item
(4 votes)
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ባለፈው ረቡዕ ሰኔ 20 ቀን 2010 ዓ.ም ከኪነጥበብ ባለሙያዎች ጋር ባደረጉት ውይይት፤ በቅዳሜው የመስቀል አደባባይ ሠላማዊ ሠልፍ ላይ ስለ ተፈፀመው የቦንብ ጥቃት ባደረጉት ገለፃ፤ “ኢትዮጵያ አሁን የለውጥ ፕሮጀክት ውስጥ ነች፤ ጥይት የሚገድለው የለውጥ አራማጁን እንጂ…
Rate this item
(0 votes)
 በሁለት ወር ውስጥ በጎሣ ግጭት 25 ዜጎች ሞተዋል በሃገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች ብሄርና ጎሣን መሠረት ያደረጉ ግጭቶች፤ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ዜጎችን ያፈናቀሉ ሲሆን፤ ይህም ሃገሪቱን በዓለም ላይ ከፍተኛ ቁጥር ያለው የአገር ውስጥ ተፈናቃይ ባለቤት አድርጓታል ተባለ፡፡ የሠብአዊ መብቶች ጉባኤ፤ ያለፉትን ጥቂት ወራት…
Rate this item
(32 votes)
ባለፈው ቅዳሜ ሰኔ 16 ቀን 2010 ዓ.ም ወደ ጠ/ሚኒስትርነት ሥልጣን ከመጡ ሦስት ወራት ያስቆጠሩትን ዶ/ርዐቢይ አህመድን ለመደገፍ በተዘጋጀው ሰላማዊ ሰልፍ ላይ የደረሰውን የቦንብ ጥቃት ለማጣራት፣ አሜሪካ፣ የኤፍቢአይባለሙያዎችን ወደ አዲስ አበባ እንደምትልክ አስታወቀች፡፡ከቦንብ ጥቃቱ ጋር በተያያዘ ከ30 በላይ ተጠርጣሪዎች በፖሊስ ቁጥጥር…
Rate this item
(15 votes)
ጠ/ሚኒስትሩ ወደ አስመራ ሊጓዙ እንደሚችሉ ተጠቆመ ላለፉት 10 ዓመታት የትጥቅ ትግልን ጨምሮ ማንኛውንም የትግል ስልት አማራጭ አድርጎ ሲንቀሳቀስ የነበረው አርበኞች ግንቦት 7፤ ከትላንት ሰኔ 15 ቀን 2010 ዓ.ም ጀምሮ የአመፅና የትጥቅ እንቅስቃሴ ማቆሙን አስታውቋል፡፡“በሃገራችን የዲሞክራሲ ለውጥ ለማምጣት ተገደን የገባንበት ማንኛውንም…