ዜና

Rate this item
(22 votes)
በቅርቡ ከእስር የተፈቱት የ“አርበኞች ግንቦት 7” ዋና ፀሐፊ አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ፤ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ (ዶ/ር)፣ ስልጣናቸውን ለድርድር አቅርበው፣ ከእስር እንዳስፈቷቸው ሰሞኑን ተናገሩ፡፡ ከ4 ዓመታት እስር በኋላ ባለፈው ግንቦት 22 ቀን 2010 ዓ.ም ከማረሚያ ቤት የተለቀቁት የሞት ፍርደኛው አቶ አንዳርጋቸው…
Rate this item
(8 votes)
 “አረና” የአልጀርሱ ስምምነት እንዲሠረዝ የሚጠይቅ ሠላማዊ ሰልፍ ዛሬ በመቐሌ ያካሂዳል አረና ትግራይ ለዲሞክራሲና ለሉአላዊነት (አረና) የአልጀርሡ ስምምነት ተሰርዞ አዲስ ድርድር እንዲካሄድ የሚጠይቅ ሠላማዊ ሠልፍ ዛሬ በመቐሌ ከተማ ሮማናት አደባባይ እንደሚያደርግ አስታውቋል፡፡ የፓርቲው ምክትል ሊቀመንበር አቶ ጎይቶም ፀጋዬ ለአዲስ አድማስ እንደገለፁት፤…
Rate this item
(9 votes)
ላለፉት 26 አመታት አዲስ አበባ በሚገኘው የጣሊያን ኢምባሲ በቁም እስር ላይ የቆዩት ሁለት ከፍተኛ የደርግ ባለስልጣናት ምህረት ተደርጎላቸው ከቤተሠቦቻቸው ጋር ሊቀላቀሉ መሆኑን ምንጮች ለአዲስ አድማስ ጠቁመዋል፡፡የ82 አመቱ አዛውንት ሌተና ኮሎኔል ብርሃኑ ባየህ እና የ74 አመቱ ሌተና ጄነራል አዲስ ተድላ በህዳር…
Rate this item
(6 votes)
 “መግለጫው እርስበርሱ የሚጣረስና ግራ የተጋባ ነው” - አረና የኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ በኢትዮ - ኤርትራ የድንበር ግጭትና በኢኮኖሚ የማሻሻያ እርምጃ ላይ ያሳለፈውን ውሳኔ ተከትሎ፣ ስብሰባ የተቀመጠው የህውሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ፤ ኢህአዴግ አስቸኳይ ስብሰባ እንዲጠራ የጠየቀ ሲሆን የግንባሩንም መግለጫ አብጠልጥሏል፡፡ የህወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ…
Rate this item
(3 votes)
ረ/ፕ ነብዩ ባዬ ለብሔራዊ ቴአትር አቶ ተስፋዬ ሽመልስ ለብሔራዊ ባህል ማዕከል ተሹመዋል የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትርና የኢትዮጵያ ብሔራዊ የባህል ማዕከል አዳዲስ ዳይሬክተሮችን አገኘ፡፡ በዚሁ መሰረት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቴአትር ጥበባት ትምህርት ክፍል ዲን በመሆን ለረጅም ጊዜ ሲያገለግሉ የነበሩት ረዳት ፕ/ር ነብዩ…
Rate this item
(5 votes)
የሃረሪ ክልላዊ መንግስትን ላለፉት 15 አመታት በፕሬዚዳንትነት የመሩት አቶ ሙራድ አብዱላዲ፤ የስልጣን መልቀቂያ ጥያቄ አቀረቡ፡፡አቶ ሙራድ አብዱላዲ ከ1995 ዓ.ም ጀምሮ የሃረሪ ክልልን በፕሬዚዳንትነት መምራታቸው የሚታወቅ ሲሆን ከስልጣን የሚለቁበት ምክንያት ግን አልታወቀም፡፡ ምንጮች በበኩላቸው ፕሬዚዳንቱ በቅርቡ ከክልሉ የህዝብ ተወካዮች ጋር ባካሄዱት…