ዜና

Rate this item
(1 Vote)
አሜሪካ- በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ፣ ሩሲያ- በኒውክሌር ማብልያ፣ አረብ ኤምሬትስ- በወደብ አጠቃቀም አተኩረዋል ባሳለፍነው ሳምንት አዲስ አበባ የሦስት አገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮችን ተቀብላ አስተናግዳለች። የተባበሩት አረብ ኤምሬት፣ የአሜሪካና የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስተሮች፡፡ ሳምንቱ በኢትዮጵያ የዲፕሎማሲ ታሪክ ውስጥ ትልቅ ስፍራ ያለው ነው…
Rate this item
(16 votes)
 • “ኮማንድ ፖስቱ የተለጠጠ ሥልጣን ተሰጥቶታል” ለ6 ወር የሚተገበረው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በህዝብ ተወካዮች ም/ቤት በ2/3ኛ ድምፅ የፀደቀ ሲሆን የአዋጁን ድንጋጌዎች ተላልፎ የተገኘ እስከ 5 ዓመት በሚደርስ እስራት ይቀጣል ተብሏል፡፡ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ በ346 ድጋፍ፣በ88 ተቃውሞና በ7 ድምጸ ተአቅቦ ጸድቋል…
Rate this item
(11 votes)
 ባሣለፍነው ሣምንት ሊካሄድ ታቅዶ የነበረው የኢህአዴግ ሊቀ መንበርነት ምርጫ ላልተወሠነ ጊዜ መራዘሙን ምንጮች ለአዲስ አድማስ የጠቆሙ ሲሆን አቶ ኃይለማርያም ደሣለኝ ስልጣን እንደሚለቁ መግለፃቸውን ተከትሎ ግምገማ ሲያካሂዱ የሰነበቱት ደኢህዴን፣ ኦህዴድ እና ብአዴን የኢህአዴግ ሊቀመንበር ሆነው የመመረጥ እኩል ዕድል እንዳላቸው ታውቋል፡፡ህውኃት ለሊቀመንበርነት…
Rate this item
(8 votes)
 ኢራፓ ለፓርቲዎች የብሔራዊ መግባባት ጉባኤ ሊያዘጋጅ ነው የአራት ድርጅቶች ህብረት የሆነው የኢትዮጵያ ፌደራላዊ አንድነት መድረክ፤ ከገዥው ፓርቲ ጋር አስቸኳይ የሃገር አድን ድርድር እንዲደረግ ጥሪ አቀረበ፡፡ የኢትዮጵያ ራዕይ ፓርቲ በበኩሉ፤ (ኢራፓ) በበኩሉ ኢህአዴግን ጨምሮ ከ35 በላይ ፓርቲዎች የሚሳተፉበት የብሔራዊ መግባባት ውይይት…
Rate this item
(8 votes)
“ኢትዮጵያ የተሻለች እንድሆን የበኩሌን ድርሻ እወጣለሁ” በቅርቡ ከእስር የተለቀቁት የሙስሊሙ መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ ኡስታዝ አህመዲን ጀበል፤ ከሃረርና አካባቢዋ ነዋሪዎች ዘመናዊ መኪና የተበረከተላቸው ሲሆን “ስጦታው ፈፅሞ ያልጠበቅሁት ነው” ብለዋል፡፡1.5 ሚሊዮን ብር የሚገመት ኒሳን ካሽካይ አውቶሞቢል በድንገት የተበረከተላቸው ኡስታዝ አህመዲን ጀበል፤ የማህበረሰቡን…
Rate this item
(3 votes)
 ኩባንያችን መንግስት የገቢ ምርትን ለመተካት በሰጠው ትኩረት መሰረት፤ በአገሪቱ ቀዳሚውን የአልሙኒየም ማምረቻ ፋብሪካ በመገንባት ከ600 በላይ ለሚሆኑ ቋሚና ለበርካታ ሰራተኞች የስራ እድል በመፍጠር፣ የተለያዩ በሀገር ውስጥ የሚገኙ የአልሙኒየም ተረፈ ምርቶች መልሶ በማቅለጥ ጥራታቸውን የጠበቁ የአልሙኒየም ፕሮፋይሎች በማምረት፣ ለሀገር ውስጥና ለውጪ…