ዜና
“የወጣው መስፈርት አንድን ግለሰብ ታሳቢ ያደረገ ነው” “በ4 ወር እንኳን አንድ ድርጅት በምስራቅ አፍሪካ ያሉም ቢተባበሩ ሥራው አያልቅም” የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቁጠባ ቤቶች ልማት ኢንተርፕራይዝ ጥር 1 ቀን 2010 ዓ.ም በአዲስ አበባ በሦስት ሳይቶች የሚገኙ 40/60 ቤቶችን የአሉሙኒየም በርና…
Read 2136 times
Published in
ዜና
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ከትላንት ጀምሮ ታውጇል ላለፉት ስድስት ዓመታት አገሪቱን በጠቅላይ ሚኒስትርነት የመሩት አቶ ኃይለማርያም ደሣለኝ ከሥልጣን መውረድ ብቻውን የተለየ ለውጥ አያመጣም የሚሉት አስተያየት ሰጪዎች፤ የኅብረተሰቡን የለውጥ ፍላጐት የሚያስተናግድ፣ አጠቃላይ ማሻሻያና ለውጥ መደረግ አለበት ይላሉ። የጠቅላይ ሚኒስትሩን ከሥልጣን የመልቀቅ ውሣኔ…
Read 8405 times
Published in
ዜና
አቶ በቀለ ገርባ በአዳማ ስቴዲየም ደማቅ አቀባበል ተደረገላቸው የኛ ጥያቄ፣ እውነተኛ ዲሞክራሲያዊ ስርዓት ይፈጠር ነው - ጋዜጠኛ እስክንድር የተፈታነው ጥቂቶች ነን፤ የበለጡት እስር ቤት ነው ያሉት - ጋዜጠኛ ውብሸት ሰሞኑን ከእስር የተፈቱ ፖለቲከኞችና ጋዜጠኞች እንዲሁም የሀይማኖት መሪዎች፣ የነሱ መፈታት ብቻውን…
Read 5537 times
Published in
ዜና
“ከ26ሺ በላይ የፖለቲካ እስረኞች በኦሮሚያ አሉ” የኦፌኮ አብይ አጀንዳዎች • የምርጫ ሥርዓት • የምርጫ ቦርድ አደረጃጀት • በኦሮሚያ ጽ/ቤቶች መክፈት • የፖለቲካ እስረኞች አፈታት ከእስር በተፈቱት ዶ/ር መረራ ጉዲና ሊቀመንበርነትና በተቀዳሚ ምክትል ሊቀመንበሩ አቶ በቀለ ገርባ የሚመራው የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ…
Read 7391 times
Published in
ዜና
በወልቂጤ ግጭት 3 ሰዎች ሞተዋል ከሰሞኑ በአዲስ አበባ ዙሪያ እንዲሁም በኦሮሚያ ክልል ከተሞች ከተደረገው አድማና ተቃውሞ ጋር በተገናኘ የዘጠኝ ሰዎች ህይወት ማለፉን የክልሉ የመንግሥት ኮሚኒኬሽን ፅ/ቤት ምክትል ኃላፊ ወ/ሮ ኡሚ አባጀማል የገለጹ ሲሆን አብዛኞች ከተሞች ከሐሙስ ጀምሮ ወደ መረጋጋት መመለሳቸውን…
Read 4404 times
Published in
ዜና
119 እስረኞች ክሳቸው ተቋረጠ ኮ/ል ደመቀ ዘውዱ፣ ብርጋዴል ጀነራል ተፈራ ማሞና ብርጋዴል ጀነራል አሳምነው ፅጌ ይገኙበታል የሚኒስትሮች ም/ቤት ከትላንትናው እለት ጀምሮ የሚፀና የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ያወጀ ሲሆን ለ6 ወራት እንደሚቆይ ተገልጿል፡፡ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የታወጀው በህዝባዊ አመፅና አድማ፣ የመንግሥትና የግል…
Read 4896 times
Published in
ዜና