ዜና

Rate this item
(4 votes)
ለረጅም ዓመታት የማንነት ጥያቄ በማንሳታቸው ብቻ ብዙ መከራ ሲደርስባቸው መቆየቱን የገለፁት የቁጫ ማህበረሰብ ተወካዮች፤ የማንነት ጥያቄያችን፣ መከራና እንግልታችንን እያባባሰው ነው ብለዋል። በቅርቡ የቁጫ ተወላጅ በሆነው የሶሲዎሎጂ ባለሙያው ሀብታሙ ሃ/ጊዮርጊስ የተፃፈውን በቁጫ ታሪክ ላይ የሚያጠነጥን “የቁጫ ታሪክ እስከ 2007” የተሰኘ መፅሀፍ…
Rate this item
(14 votes)
የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ከአንድ ዓመት በፊት በክልሉ የተለያዩ አካባቢዎች የተቀሰቀሰውን ብጥብጥ ተከትሎ፣ታስረው የነበሩ ከ2ሺ በላይ ዜጎችን መፍታቱን አስታወቀ፡፡ በትላንትናው ዕለት የክልሉ ፕሬዚዳንት አቶ ለማ መገርሳ በሰጡት መግለጫ፤2 ሺ 345 እስረኞች በምህረት መፈታታቸውን የተናገሩ ሲሆን ከእነዚህ ውስጥ 1 ሺ 568 ያህሉ…
Rate this item
(6 votes)
 በቆቦ ከተማ የተቀሰቀሰው ግጭት የሰው ህይወት ቀጥፏል በአማራ ክልል በምትገኘው ቆቦ ከተማ ባለፈው ረቡዕና ሐሙስ በተፈጠረ ተቃውሞ የ7 ሰዎች ህይወት ማለፉንና የመንግስት ተቋማትን ጨምሮ የግለሰቦች የንግድ መደብሮችና መኖሪያ ቤቶች መውደማቸውን ምንጮች ለአዲስ አድማስ የጠቆሙ ሲሆን በአጠቃላይ በሳምንቱ በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች…
Rate this item
(3 votes)
በወልዲያ ለተገደሉ 7 ዜጎች ተጠያቂ የሆኑ አካላት ለፍርድ እንዲቀርቡ መኢአድ እና ሰማያዊ ፓርቲዎች የጠየቁ ሲሆን ግድያዎችንና የዜጎችን መፈናቀል ለመቃወም ሰላማዊ ሰልፍ እንደሚያዘጋጁ አስታውቀዋል፡፡ ፓርቲዎቹ ጉዳዩን አስመልክቶ በጽ/ቤታቸው ለመገናኛ ብዙኃን በሰጡት መግለጫ፤ ጥር 12 ቀን 2010 ዓ.ም በወልድያ ከተማ የቅዱስ ሚካኤልን…
Rate this item
(1 Vote)
ኢራፓ ከድርድሩ ሙሉ ለሙሉ ራሱን ማግለሉን አስታወቀ መኢአድ እና ኢዴፓን ጨምሮ በጋራ ከገዥው ፓርቲ ጋር ለድርድር የቀረቡ 11 ፓርቲዎች፤ በድርድሩ ቀጣይነት ላይ ቅድመ ሁኔታ ያስቀመጡ ሲሆን ኢራፓ በበኩሉ ከድርድሩ ሙሉ ለሙሉ ራሱን አግልሏል፡፡ አስራ አንዱ ፓርቲዎች ከፀረ ሽብር አዋጁ 4…
Rate this item
(4 votes)
በ7 ዓመት ውስጥ 85 ጋዜጠኞች ተሰደዋል የኢትዮጵያ መንግስት የዜጎቹን የሰብአዊ መብት አያያዝ እንዲያሻሽል የተባበሩት መንግስታት ድርጅትና አለማቀፍ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች የጠየቁ ሲሆን ሰሞኑን በወልድያ የተፈፀመው ግድያም በገለልተኛ ወገን እንዲጣራ ጠይቀዋል፡፡ የፈረንጆች ያለፈው ዓመትን የኢትዮጵያ አክራሞት የዳሰሰው የሂውማን ራይትስ ዎች…