ዜና

Rate this item
(51 votes)
“የአባይ ውሃ ለግብፃውያን የሞት ሽረት ጉዳይ ነው” ግብጽ በህዳሴው ግድብና በአባይ ውሃ ላይ የምታደርገው እንቅስቃሴ አገራቱ የተፈራረሙትን ስምምነቶች የሚጥሱ ናቸው ያለው የኢትዮጵያ መንግስት፤ የግብፅ መገናኛ ብዙኃን በጉዳዩ ዙሪያ የሚያቀርቡት ዘገባም እንዳስቆጣው ተገለጸ፡፡ የግብፅ መንግስት፤በኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ጉዳይ ከሱዳንና ከኢትዮጵያ ጋር…
Rate this item
(21 votes)
የኢትዮጵያ መንግስት የፀረ ሽብር ህጉን የሚጠቀምበት መንገድ በእጅጉ እንደሚያሳስባቸው የገለፁት በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሣደር፤ በሽብርተኝነትና የፖለቲካ አመለካከትን በማንፀባረቅ መካከል ልዩነት መበጀት አለበት ብለዋል፡፡ በኢትዮጵያ ሥራ ከጀመሩ 6 ሣምንታት ያስቆጠሩት አምባሳደር ማይክል ሬነርን ከአሜሪካ ድምፅ ጋር ለመጀመሪያ ጊዜ ከትላንት በስቲያ ባደረጉትቃል ምልልስ፣…
Rate this item
(16 votes)
የፌደራል ጠቅላይ ፍ/ቤት በ30 ሺህ ብር ዋስትና ከእስር እንዲለቀቁ የሰጠው ብይን በአቃቤ ህግ አቤቱታ የታገደባቸው የኦፌኮ ተ/ም/ሊቀመንበር አቶ በቀለ ገርባ፤ ጉዳዩን ለሚመለከተው የሰበር ሰሚ ችሎት በዋስትና እግዱ ላይ አስተያየትና ምላሻቸውን በፅሁፍ አቅርበዋል፡፡ ጥቅምት 20 ቀን 2010 ዓ.ም የፌደራሉ ጠቅላይ ፍ/ቤት…
Rate this item
(12 votes)
የደቡብ ሱዳን ስደተኞች ግማሽ ሚሊዮን ደርሰዋል ባለፉት 10 ወራት ከ100 ሺህ በላይ ስደተኞች ወደ ኢትዮጵያ መግባታቸውን የጠቆመው የተባበሩት መንግስታት የእርዳታና ሰብአዊ ድጋፍ ማስተባበሪያ፤ በሀገሪቱ ከሚገኙት 9 መቶ ሺህ ያህል ስደተኞች ግማሽ ያህሉ ደቡብ ሱዳናውያን ናቸው ብሏል፡፡ በስደተኞች ጉዳይ ላይ ወቅታዊ…
Rate this item
(4 votes)
የኢትዮጵያ መንግስት ተጨማሪ 70ሺህ ቶን ስንዴ ለመግዛት አለማቀፍ ጨረታ ማውጣቱ የተገለፀ ሲሆን ከጥቂት ቀናት በፊት 400 ሺህ ቶን ስንዴ በዓለማቀፍ ጨረታ መግዛቱ ይታወቃል፡፡ የአሁኑ ጨረታ የወጣው የስንዴ ግዥው በቂ ባለመሆኑ ነው ተብሏል፡፡የዓለም ባንክ የመረጃ ምንጮች እንደጠቆሙት፤ የዘንድሮ የስንዴ ግዥ ካለፈው…
Rate this item
(12 votes)
የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን የ4 ወር የግብር አሠባሠብ አፈፃፀሙን አስመልክቶ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ፤ ለህግ ተገዢነት ባለመጎልበቱ ምክንያት ግብር በአግባቡ ለመሰብሠብ መቸገሩን አስታውቋል፡፡የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር አቶ ሞገስ ባልቻ በመግለጫቸው እንደ ጠቀሱት መስሪያ ቤቱ በ2010 ዓ.ም በአጠቃላይ 230 ቢሊዮን ብር ለመሠብሠብ ያቀደ…