ዜና

Rate this item
(54 votes)
· “ግጭቱን የሚያባብሱና ህዝብን የሚያጋጩ ህጋዊ እርምጃ ይወሰድባቸዋል”· የሶማሌ ክልል፤ ከኦሮሚያ ጋር ለተፈጠረው ግጭት “መንስኤዎችን” ለየሁ አለ· “ግጭቱ ሙሉ ለሙሉ እንዲቆም የማረጋጋትና ሰላም የማስፈን ስራዎች• ተጠናክረው መቀጠል አለባቸው” ጠ/ሚኒስትር ኃ/ማርያም ደሳለኝ· የሰብአዊ መብት ኮሚሽን የምርመራ ሪፖርት ሰሞኑን ይቀርባልጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም…
Rate this item
(14 votes)
· “ሰላማዊ ሰልፍ የማድረግ ህገ መንስታዊ መብቴ ተጥሷል”· በአስተዳደሩ ላይ ክስ መስርቻለሁ ብሏል በነገው ዕለት በአዲስ አበባ ሰላማዊ ሰልፍ ለማድረግ አቅዶ የነበረው “ሰማያዊ” ፓርቲ፤ ለሰልፉ እውቅና መከልከሉን ተከትሎ፣ ለጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ አቤቱታ ያቀረበ ሲሆን ለተፈፀመብኝ የህግ ጥሰትና እንግልትም በጠቅላይ…
Rate this item
(11 votes)
ሰሞኑን በኤርትራ ጉብኝት ያደረጉ የዓለም አብያተ ክርስቲያናት ጉባኤ አመራሮችና አባላት በኢትዮጵያና በኤርትራ መካከል ያለው ቅራኔ የሚፈታበትን መንገድ እንደሚያፈላልጉ አስታወቁ። የጉባኤው አመራሮች፣ በኤርትራ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን አቀባበልና መስተንግዶ የተደረገላቸው ሲሆን ከአስከፊው ጦርነት በኋላ ላለፉት አሥራ ሰባት አመታት በቅራኔ ውስጥ የቆዩት…
Rate this item
(7 votes)
- በየዓመቱ 21ሺ የሚሆኑ ሰዎች በቫይረሱ ይያዛሉ፡፡ 60 በመቶ ያህሉ ሴቶች ናቸው- ዓምና ብቻ 20 ሺ የሚጠጉ ሰዎች በበሽታው ህይወታቸውን ማጣታቸው ይገመታል - በአዲስ አበባ ብቻ በየዓመቱ 4ሺ243 አዳዲስ ሰዎች በኤችይቪ ይያዛሉ- 718ሺ500 ሰዎች ከቫይረሱ ጋር ይኖራሉበኢትዮጵያ የኤችአይቪ ኤድስ ስርጭት…
Rate this item
(15 votes)
የአምስት ባለሃብቶችና የስራ ሃላፊዎች የሙስና ክስ ጉዳይ በጠቅላይ አቃቤ ህግ እንዲቋረጥ ተደርጓል፡፡ ከ50 በላይ የሚሆኑ ባለስልጣናት፣ ባለሃብቶችና ግለሠቦች ከሁለት ወራት በፊት በሙስና ተጠርጥረው በፖሊስ ቁጥጥር ስር ውለው እንደነበር የሚታወቅ ሲሆን የሁለት ባለሃብቶችን ጉዳይ ጨምሮ የ5 ተጠርጣሪዎች ክስ ሠሞኑን ተቋርጧል፡፡ በትላንትናው…
Rate this item
(31 votes)
መንግስት በምንም መልኩ እጁን አያስገባም ተብሏል የኦሮሞ ህዝብ የምስጋና በአል “ኢሬቻ”፣ በነገው እለት በቢሾፍቱ ሆራ አርሶዲ የሚከበር ሲሆን በበአሉ ላይ ከ6 ሚሊዮን በላይ ህዝብ ይሳተፋል ተብሎ እንደሚጠበቅ፣ የበአሉ አስተባባሪ አባ ገዳ በየነ ሰንበቶ ለአዲስ አድማስ አስታውቀዋል፡፡ የኢሬቻ በዓል አከባበርን በተመለከተ…