ዜና

Rate this item
(1 Vote)
የሬድዮ እናቴሌቪዥን ፍቃድ የመስጠትና የመቆጣጠር ተግባር የሚያከናውነው የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን በተደጋጋሚ ለአመልካቾች ማስታወቂያ ቢያወጣም በክልል የግል የንግድ ሬድዮ ጣቢያ ለመክፈት ፍላጎት ያለው አካል አለመገኘቱን አስታውቋል፡፡ባለስልጣኑ ከሠሞኑ የግል ሚዲያዎችን በተመለከተ ይፋ ባደረገው ዳሠሣዊ ጥናቱ ላይ የሬድዮ ፍቃድ መስጠት ከተጀመረ ጀምሮ 10…
Rate this item
(21 votes)
• ክልሉ የተቃዋሚ አመራሮችን ለማስፈታት ከአቅሜ በላይ ነው አለበማህበራዊ ሚዲያዎች ከረቡዕ ጀምሮ ለ5 ቀናት የተጠራው የንግድ መደብሮችን የመዝጋትና የትራንስፖርት አገልግሎትን የማቋረጥ አድማ፣ በበርካታ የኦሮሚያ ከተሞች ዛሬ 4ኛ ቀኑን እንደያዘ ምንጮች ጠቁመዋል፡፡ የአሜሪካ ድምፅ ሬዲዮን ጨምሮ አፍሪካን ኒውስ ድረ-ገፅ እንደዘገቡት፤ በአንዳንድ…
Rate this item
(6 votes)
ወረርሽኝ፣ የ42 ሰዎች ህይወት አልፏል“በሽታውን ሙሉ ለሙሉ ለመቆጣጠር ከ100 ሚ. ብር በላይ ያስፈልጋል”የክልሉ ጤና ቢሮ ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ የድጋፍ ጥሪ አቅርቧል በአማራ ክልል ከየካቲት ወር ወዲህ በተከሰተው የአተት ወረርሽኝ፣ የ42 ሰዎች ህይወት ማለፉን የክልሉ ጤና ቢሮ አስታውቋል፡፡ የወረርሽኙ መነሻዎች የፀበል…
Rate this item
(5 votes)
የመጨረሻ ዕጣፈንታቸውን ገና አላወቁምየሰብአዊ መብት ተሟጋቾች፤ የጣሊያን መንግሥትን እርምጃን አውግዘዋልበሳኡዲ የሚገኙ ግማሽ ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን አደጋ ተጋርጦባቸዋል ለበርካታ አመታት በስደት ጣሊያን ሮም ውስጥ የኖሩ ከ800 በላይ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን የጣሊያን መንግስት በጀመረው የፀረ ሽብር ዘመቻ ሰበብ፣ በጋራ ከሚኖሩበት ህንፃ ያለአንዳች ማስጠንቀቂያ በኃይል…
Rate this item
(7 votes)
“በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ፣ 195 አመራርና አባሎቻችን ታስረዋል” ሰማያዊ ፓርቲና መኢአድ ሰሞኑን ከተለያዩ ሀገራት ዲፕሎማቶች ጋር ባደረጉት ውይይት፣ በቀጣይ ዓመት ለሚካሄደው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምርጫ፣ተዋህደው ለመወዳደር ማቀዳቸውን አስታውቀዋል፡፡ የፓርቲዎቹ አመራሮች፣ ከ20 በላይ ከሚሆኑ ዲፕሎማቶች ጋር በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁና አፈፃፀሙ፣ በቀጣይ…
Rate this item
(0 votes)
የሰማያዊ ፓርቲ ብሔራዊ ምክር ቤት አቶ ነገሠ ተፈረደኝን፣ የብሔራዊ እርቅና መግባባት ጉዳዮች ኃላፊ አድርጐ ሾመ፡፡ ባለፈው ነሐሴ 14 የተሰበሰበው የሰማያዊ ፓርቲ ብሔራዊ ምክር ቤት፤ ያለፉትን ሁለት ወራትና በጠቅላላ የዓመቱን የሥራ ክንውን ሪፖርት ያዳመጠ ሲሆን የስራ አስፈፃሚውን አሠራር በግልና በቡድን ገምግሟል፡፡ምክር…