ዜና

Rate this item
(17 votes)
· ጠ/ሚኒስትሩ የምርጫ ቦርድ ኃላፊን ለማሾም ከሁሉም አገር አቀፍፓርቲዎች ጋር ምክክር እንዲያደርጉ የማሻሻያ ሃሳብ ቀርቧልሁለተኛው የገዥው ፓርቲና የተቃዋሚዎች ድርድር፣ የፊታችን ሐሙስ የሚካሄድ ሲሆን ኢህአዴግ እስከ ዛሬ ድረስ በስራ ላይ የቆየው የአብላጫ ድምፅ የምርጫ ሥርአት በ “ቅይጥ” እና “ትይዩ” የምርጫ ሥርአት…
Rate this item
(7 votes)
ምርጫው፤“በነባሩ አስተዳደር” ወይስ “በቅማንት ራስ ገዝ” የሚል ነውየፌዴሬሽን ም/ቤት ባቀረበው ጥያቄ መሰረት፣ የቅማንት ህዝብ ራስን በራስ የማስተዳደር ህዝበ ውሳኔ በነገው ዕለት የሚካሄድ ሲሆን ከ23 ሺ በላይ ሰዎች ድምጽ ይሰጡበታል ተብሏል፡፡ ጊዜያዊ ውጤቱም ህዝበ ውሳኔው እንደተጠናቀቀ፣ በየቀበሌ ፅ/ቤቶችና ምርጫ ጣቢያዎች እንደሚለጠፍ…
Rate this item
(1 Vote)
· “አደጋው ከመድረሱ በፊት ቅድመ ማስጠንቀቂያ ተሰጥቶ ነበር”· ከ2800 በላይ ሰዎች ተፈናቅለዋል የአዋሽ ወንዝ ሙላትን በተመለከተ የኦሮሚያና የአፋር ክልሎች ቅድመ ጥንቃቄ እንዲያደርጉ አሳስቦ እንደነበር ያስታወቀው የብሔራዊ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን፤የአዋሽ ወንዝ መጥለቅለቅ ከ11 ዓመታት በኋላ የተፈጠረ ከባድ የጎርፍ አደጋ…
Rate this item
(6 votes)
“ተጨማሪ አደጋ እንዳይደርስ አካባቢውበአደጋ ቀጠናነት መታጠር አለበት”በአዲስ አበባ በተለምዶ “ቆሼ” ተብሎ በሚጠራው ቦታ፣ ከትላንት በስቲያ ሐሙስ፣ከቀኑ 6፡15 ላይ በድጋሚ በደረሰ የቆሻሻ መደርመስ አደጋ፣ የአንድ ሰው ህይወት ማለፉን የአዲስ አበባ እሣትና ድንገተኛ አደጋዎች መቆጣጠርና መከላከል ኮሚሽን፣ የህዝብ ግንኙነት ባለሙያ አቶ ንጋቱ…
Rate this item
(18 votes)
• ከ60 እስከ 70 ሚሊየን ብር ካሳ፣ በቤተ ክርስቲያኒቱ ይፈጸማል • የገዳሙ ታሪካዊና መንፈሳዊ ህልውና አደጋ ላይ ወድቋል ተባለ • መካነ ቅርሱን በዩኔስኮ ለማስመዝገብ እየታሰበ ነው - ክልሉ ከአንድ ሺሕ ዓመት በላይ ዕድሜ ባስቆጠረው ደብረ ሊባኖስ ገዳም አካባቢ የተቆረቆረው መንደር…
Rate this item
(7 votes)
“ሰማያዊ” በአዲስ አበባ ሰላማዊ ሰልፍ ለማድረግ አቅዷል በውህደት አንድ ፓርቲ ለመሆን በዝግጅት ላይ መሆናቸውን ያስታወቁት የመኢአድ እና የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበሮች፤በአሜሪካ ድጋፍ እያሰባሰቡ እንደሆነ ለማወቅ ተችሏል፡፡ የሁለቱ ፓርቲዎች ሊቀመንበሮች በአሜሪካ ለሚገኙ ደጋፊዎቻቸው በውህደታቸው ዙሪያ ማብራሪያ እንደሚሰጡ የታወቁ ሲሆን ለተመሳሳይ ዓላማ ወደ…