ዜና

Rate this item
(0 votes)
“አፋን ኦሮሞ የሁሉም ኢትዮጵያዊ ቋንቋ ነው” የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት፤ “አፋን ኦሮሞ” የሀገሪቱ ተጨማሪ የስራ ቋንቋ እንዲሆን ተግቶ እየሰራ መሆኑን፣ የክልሉ መንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ኃላፊ አቶ አዲሱ አረጋ አስታውቀዋል፡፡ የኦሮሞ ህዝብ በተደጋጋሚ “አፋን ኦሮሞ” የሀገሪቱ ተጨማሪ የስራ ቋንቋ እንዲሆን ጥያቄ እያቀረበ…
Rate this item
(0 votes)
በሁሉም አካባቢ የሚከበረው በዓል መሰረቱ ኃይማኖታዊ ነው - (ኢ/ኦ/ተ/ቤ) በየዓመቱ ከነሐሴ 16 ጀምሮ የሚከበረውን የአሸንዳ ሻደይ በአል፣ የትግራይና የአማራ ክልል በየፊናቸው፣ በዩኔስኮ በዓለም ቅርስነት ለማስመዝገብ ጥረት እያደረጉ መሆኑን አስታወቁ፡፡ የትግራይ ክልል የባህልና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ አቶ ዳዊት ኃይሉ፤ ዘንድሮ በሁሉም…
Rate this item
(1 Vote)
“በትግራይ በሃይማኖት ምክንያት የማይግባባ ማኅበረሰብ እየተፈጠረ ነው” /ምእመናን/የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ፣ ግድፈት አለበት በሚል በመቐለ ከተማና አካባቢዋ ሊቃውንትና ምእመናን ተቃውሞ የቀረበበት የትግርኛ መጽሐፍ ቅዱስ ትርጉም እንዳይሠራጭ ያገደ ሲሆን፤ አተረጓጎሙና ይዘቱ በሊቃውንት ጉባኤ እንዲመረመር አዘዘ፡፡የኢትዮጵያ መጽሐፍ ቅዱስ ማኅበር…
Rate this item
(34 votes)
በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ወቅት ከ390 ሺ በላይ ሚሊሻዎች ሰልጥነዋልከ7ሺ በላይ ተጠርጣሪዎች ክሳቸውን እየተከታተሉ ነውየሦስት ሚኒስትሮች ሹመት ፀድቋልከመስከረም 28 ቀን 2009 ዓ.ም ጀምሮ ለ11 ወራት በሥራ ላይ የቆየው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በትላንትናው ዕለት ተነሳ፡፡ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ትናንት የአስቸኳይ ጊዜ…
Rate this item
(17 votes)
ሚኒስትር ዴኤታ አቶ አለማየሁ ጉጆም በቁጥጥር ስር ውለዋስእስከ ትላንት ድረስ 50 የሙስና ተጠርጣሪዎች ተይዘዋልየኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን የቀድሞ ዋና ዳይሬክተር አቶ ዛይድ ወ/ገብርኤል እና የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ትናንት ያለመከሰስ መብታቸውን ያነሳባቸው የገንዘብ እና ኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስቴር ሚ/ደኤታ አቶ አለማየሁ ጉጆ፤ በፖሊስ…
Rate this item
(5 votes)
አዋጁን ተግባራዊ ያላደረገ ድርጅቱ ይታሸግበታል‹‹የክልሉን ቋንቋ ለማሳደግ አስተዋፅኦ ያበረክታል››ከ1983 ዓ.ም ጀምሮ የስራ ቋንቋውን ትግርኛ ያደረገው የትግራይ ክልላዊ መንግስት፤ ማንኛውም የንግድ ማስታወቂያ ታፔላና የግድግዳ ላይ ማስታወቂያ መልዕክቶች በትግርኛ ቋንቋ እንዲፃፉ የሚያዝ አስገዳጅ አዋጅ ሰሞኑን አፀድቆ በስራ ላይ መዋል መጀመሩ ተገለፀ፡፡አዋጁን እንዲያስፈፅም…