ዜና

Rate this item
(9 votes)
 ተቀማጭነቱን በለንደን ያደረገው ታዋቂው አለማቀፍ የቱሪስት መመሪያ መፅሐፍት አዘጋጅ “ራፍ ጋይድ” በድረ ገፁ ባሰባሰበው የሀገር ጎብኚዎች ድምፅ፤ በእንግዳ አቀባበላቸው ለቱሪስቶች ከተመቹ የዓለም ሀገራት፣ ኢትዮጵያ የመጀመሪያውን ደረጃ ማግኘቷን አስታውቋል፡፡ የድረ ገጹ ተከታታይ ሀገር ጎብኝዎች በቆይታቸው የተደሰቱባቸውንና በእንግዳ አቀባበላቸው የረኩባቸውን ሀገራት በኢንተርኔት…
Rate this item
(18 votes)
• ፎርብስ 5 የኢትዮጵያ ቢሊዬነሮችን ይፋ አድርጓል • ከ50ሚ - 60ሚ.ዶላር በላይ ሃብት አላቸው ተብሏል በየዓመቱ የዓለም ባለፀጎችን የሃብት መጠን እያጠና ደረጃቸውን ይፋ የሚያደርገው “ፎርብስ” መፅሔት፤ ዘንድሮ ለመጀመሪያ ጊዜ 5 የኢትዮጵያ ቢሊየነሮችን የሃብት መጠንና ደረጃ ከተሰማሩባቸው የንግድ ዘርፎች ጋር አውጥቷል፡፡…
Rate this item
(2 votes)
 “ህጋዊዎቹ ባልተለዩበት የሚደረግ ድርድር የህገ መንግስት ጥሠት ያስከትላል” የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ህጋዊ መሰፈርት አሟልተው እየተንቀሣቀሱ ነው ያላቸውን 5 ሃገር አቀፍ ፓርቲዎች ማንነት በዝርዝር እንዲያሣውቅ መኢአድ እና ሠማያዊ በደብዳቤ ጠይቀዋል፡፡ ቦርዱ ግንቦት 17 ቀን 2009 ዓ.ም ለህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ባቀረበው ሪፖርቱ፤…
Rate this item
(8 votes)
· ሚድሮክ 10 ሚ.ብር ድጋፍና ለ300 ነፃ የትምህርት ዕድል ቃል ገብቷል - በሃይል ተባረው ለሚመጡ ስደተኞች፤ 11 ሆስፒታሎች ተዘጋጅተዋል የምህረት አዋጁ ሲጠናቀቅ ከሳኡዲ አረቢያ በኃይል የሚባረሩ ዜጎችን ለመቀበል መንግስት አጣዳፊ ዝግጅት እያደረገ መሆኑን ገልፃ ተቋማት ከወዲሁ የገንዘብና የቁሳቁስ እርዳታ ማቅረብ…
Rate this item
(3 votes)
 “ስሜን አጥፍቷል” በሚል በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት፣ የ100 ሺህ ብር የካሳ ጥያቄ ያዘለ የፍትሐ ብሔር ክስ ተመስርቶበት፣ ከክሱ በነፃ የተሰናበተው የ”ሰንደቅ” ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ ፍሬው አበበ፤ በፍርድ ሂደቱ የደረሰበትን ኪሳራና ወጪ ጠቅላይ ቤተ ክህነት እንዲከፍለው ፍ/ቤቱ አዟል፡፡ ቤተ ክህነት…
Rate this item
(2 votes)
 17 ሰዎች በሞቱበት የለንደኑ የመኖሪያ አፓርታማ የእሳት አደጋ፤ 10 ኢትዮጵያውያን የደረሱበት አልታወቀም የተባለ ሲሆን እሳቱ የተነሳውም ከአንድ ኢትዮጵያዊ ወጥ ቤት እንደሆነ ተዘግቧል፡፡ ጠፍተዋል የተባሉት ኢትዮጵያውያን በህንፃ ቁጥር 18ኛ እና 19ኛ ወለል ላይ ነዋሪ የነበሩ መሆናቸው የተገለፀ ሲሆን ያሉበትን ሁኔታ የሚያውቅ…