ዜና

Rate this item
(6 votes)
• ፓርቲ በመንግስት ተቋማት ውስጥ ጣልቃ መግባቱ መገታት አለበት• ተቃዋሚዎች በፓርላማ አለመኖራቸው ለስርአቱ ስጋት ነው ተባለየፌደራል ስርአቱ በህገ መንግስቱ መሰረት በአግባቡ እየተተገበረ አለመሆኑ፣ የሀገሪቱን አንድነት ስጋት ላይ እንደጣለ ሰሞኑን የቀረቡት ጥናቶች ያመለከቱ ሲሆን በፓርላማው የተቃዋሚ ድምፅ አለመኖሩም ለፌደራል ስርአቱ ስጋት…
Rate this item
(4 votes)
• በመጨረሻ በሁለት ድምጸ ተዐቅቦና በሙሉ ድምጽ ጸድቋል• በጀርመን አገር ከፍተኛ ህክምና እየተከታተሉ ነው ተብሏል በፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ለበርካታ ዓመታት ያገለገሉት ዳኛ ልዑል ገ/ማርያም፣ በከባድ ህመም ምክንያት ለ8 ወራት በሥራ ገበታቸው ላይ ያለመገኘታቸውን ተከትሎ፣ ከግንቦት 1 ቀን 2009 ዓ.ም ጀምሮ…
Rate this item
(7 votes)
የፍርድ ቤት የእግድ ትእዛዝ በመጣስ፣ በአዲስ አበባ የካ ክፍለ ከተማ፣ ልዩ ስሙ የካ አባዶ እየተባለ በሚጠራው አካባቢ የምትገኘውን የቅድስት አርሴማ ቤተ ክርስቲያን ያፈረሱ፣ የወረዳ 12 አስተዳደር ዋና ሥራ አስፈጻሚና የደንብ ማስከበር ጽ/ቤት ሓላፊ፣ በ15 ቀን ቀላል እስራት እንዲቀጡ የከተማው ይግባኝ…
Rate this item
(25 votes)
• ዶ/ር ቴዎድሮስ ከ185 በላይ በሚሆኑ አገራት፣ በሚሊዮን የሚቆጠር ዶላር የፈጀ የምረጡኝ ቅስቀሳ አድርገዋል• ከውጭም ከውስጥም ከፍተኛ ድጋፍ እና ተቃውሞ ገጥሟቸዋልቀጣዩ የዓለም የጤና ድርጅት መሪ በመጪው ማክሰኞ ይፋ የሚደረግ ሲሆን፣ ለመጨረሻው ዙር ከደረሱት 3 ዕጩ ተወዳዳሪዎች መካከል አንዱ የሆኑት ዶ/ር…
Rate this item
(4 votes)
‹‹የፓርላማው ውሣኔ ተቀባይነት የለውም›› - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርየአውሮፓ ፓርላማ በኢትዮጵያ የተደነገገው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ እንዲነሣና የተቃዋሚ ፖለቲከኛው ዶ/ር መረራ ጉዲና እንዲፈቱ የሚጠይቅ የውሣኔ ሃሣብ ያሣለፈ ሲሆን የኢትዮጵያ መንግስት ውሣኔው ተቀባይነት እንደሌለው አስታውቋል፡፡ ፓርላማው ከትናንት በስቲያ ያሣለፈው የውሣኔ ሃሳብ በዋናነት ፖለቲከኛው…
Rate this item
(10 votes)
የኢቢሲው ጋዜጠኛ ብሩክ እንዳለ ከድምጻዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን /ቴዲ አፍሮ/ ጋር ካደረገውና ባለፈው ሳምንት በእሁድ መዝናኛ ፕሮግራም ላይ ይቀርባል ተብሎ ከተዋወቀ በኋላ በድርጅቱ የስራ ሃላፊዎች ውሳኔ ሳይተላለፍ ቀርቷል ከተባለው ቃለመጠይቅ ጋር በተያያዘ በፈቃዱ ስራውን መልቀቁን አስታወቀ፡፡ላለፉት 4 አመታት በኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን…