ዜና

Rate this item
(8 votes)
 ዓመት ሳይሞላ ታፍነው ተወስደው ያልተመለሱ ህጻናት ቁጥር ከ100 በላይ ሆኗል በጋምቤላ ክልል አንድ ዓመት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ የደቡብ ሱዳን የሙርሌ ታጣቂዎች ሰሞኑን ለ3ኛ ጊዜ ባደረሱት ጥቃት 28 ሰዎች ገድለው፣ 43 ህፃናትን አፍነው መውሰዳቸው ታውቋል፡፡ መንግሥት ሐሙስ ዕለት 6 ህፃናትን ማስመለሱን…
Rate this item
(1 Vote)
 መንግሥት 300 ሺህ ዶላር እንዲረዳቸው ጥያቄ አቅርበዋል ህውሓትን ከመሰረቱት 11 ታጋዮች አንዱ የሆኑት አቶ አስገደ ገብረሥላሴ በከባድ የልብ ህመምና የልብ ደም ቧንቧ ጥበት ምክንያት ህይወታቸው በአስጊ ሁኔታ ላይ እንደሚገኝ ጠቁመው፤መንግስትና የኢትዮጵያ ህዝብ እንዲያሳክሟቸው ጠይቀዋል፡፡ ምንም ዓይነት ሥራ እንደሌላቸውና በጡረታ ላይ…
Rate this item
(0 votes)
የቲማቲም ምርት ሙሉ በሙሉ ከገበያ ሊጠፋ ይችላል ቲማቲም አምራች በሆኑ አካባቢዎች የኪሎ ቲማቲም ዋጋ 35 ብር ደርሷል አንድ ሊትር የቲማቲም ፀረ-ተባይ መድሃኒት 12 ሺህ ብር እየተሸጠ ነው ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በቲማቲም ተክል ላይ የተከሰተውና ቱታ አብስሉታ በሚል መጠሪያ የሚታወቀው ወረርሽኝ…
Monday, 20 March 2017 00:00

ማረሚያ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ባለፈው ሳምንት የጋዜጣው ዕትም “በማዕተብ ጉዳይ ከመምህሩ ጋር የተጋጨው ተማሪ ራሱን አጠፋ” በሚል ርዕስ በወጣው ዜና ላይ ተማሪው የጅማ ዩኒቨርሲቲ የመምህራን ኮሌጅ ተማሪ እንደሆነ የተገለፀው በስህተት ሲሆን ተማሪው በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ በሚተዳደር “የጅማ መምህራን ኮሌጅ” ይማር የነበረ መሆኑን…
Rate this item
(2 votes)
በአዲስ አበባ፣ የካ ክፍለ ከተማ፣ ወረዳ 12፣ ልዩ ስሙ አባዶ ቁጥር 1 እየተባለ በሚጠራው አካባቢ የተሠራችው የደብረ ልዕልና ቅድስት አርሴማ ቤተ ክርስቲያን፣ ሕገ ወጥ ግንባታ በሚል በደንብ ማስከበር ጽ/ቤቱ በከፊል የፈረሰባቸው መኾኑን የገለጹ ካህናትና ምእመናን፣ የድረሱልን ጥሪ አሰሙ፡፡በከተማው መልሶ ማልማት…
Rate this item
(1 Vote)
አዲስ ኢንተርናሽናል ባንክ ከትናንት በስቲያ በሸራተን ሆቴል በላኪነት፣ በአስጎብኚነት፣ በማማከርና በገንዘብ አስቀማጭነት የላቀ አስተዋጽኦ ላበረከቱ ደንበኞቹ የሰርተፍኬትና በሦስት ደረጃ የዋንጫ ሽልማት ሰጠ፡፡ የፕላቲኒየም ተሸላሚ የሆኑት ድርጅቶች ካቤ ፒኤልሲ፣ የይርጋጨፌ የገበሬዎች ኅብረት ሥራ ማኅበራት ዩኒየን፣ ሐግቤስ ፒኤልሲና ግሪንላንድ ፒኤልሲ ሲሆኑ ሌሎችም…