ዜና
ለተጎጂዎች በነፍስ ወከፍ የ1 ሚ. ብር ካሳና ቦታ ሊሰጥ ነውመስተዳደሩና ቴሌ በSMS የማቋቋሚያ ገንዘብ እያሰባሰቡ ነው የአዲስ አበባ አስተዳደር በመቶዎች ለሚቆጠሩ ዜጎች ሞት ምክንያት የሆነውን የ“ቆሼ” እጣ ፈንታ ለመወሰን ጥናት እያደረገ መሆኑን ያስታወቀ ሲሆን ለተጎጂዎች የ1 ሚሊዮን ብር ካሳና ምትክ…
Read 2997 times
Published in
ዜና
የደብሩ አስተዳደር ይግባኝ ጠይቋል በአዲስ አበባ የካ ክፍለ ከተማ፣ ወረዳ 12 ውስጥ የምትገኘው፣ የየካ አባዶ ደብረ ልዕልና ቅድስት አርሴማ ቤተ ክርስቲያን፣ በሕገ ወጥ ይዞታ ላይ፣ ያለግንባታ ፈቃድ መሠራቷን የገለጸው ፍ/ቤት፣ እንድትፈርስ ወሰነ፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት፣ የካ…
Read 7690 times
Published in
ዜና
“ህብረተሰቡ በበቂ መጠን አዮዲን ያለው ጨው እያገኘ አይደለም” በኢትዮጵያ የአዮዲን እጥረት በሽታ አስጊ ደረጃ ላይ መድረሱ ተጠቆመ፡፡ 51.8 በመቶ በመውለጂያ ዕድሜ ያሉ ሴቶችና 47.5 በመቶ ለትምህርት የደረሱ ልጆች የአዮዲን እጥረት በሽታ አደጋ ውስጥ መሆናቸው ተገልጿል፡፡ የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲቲዩት በካፒታል…
Read 2416 times
Published in
ዜና
በኦሮሚያ ክልል አዳማ ከተማ የቦኩሽነን ቀበሌ ነዋሪዎች፤ የከተማው ግብረ ኃይል በላያቸው ላይ ቤት በማፍረሱ ለከፍተኛ ችግር መጋለጣቸውን አስታወቁ፡፡ ከ2000፣ ከ2004 እና ከ2005 ዓ.ም ጀምሮ በስፍራው ባለይዞታ ከሆኑ አርሶ አደሮች እንደየአቅማቸው የተሰራ ቤት በመግዛት ኑሯቸውን ይገፉ እንደነበር የገለፁት ነዋሪዎቹ፤ መንግስት በሚንቀሳቀስበት…
Read 2745 times
Published in
ዜና
እስከ ትላንት ድረስ ቁጥሩ 125 ደርሷል - ነዋሪዎች ባለፈው ቅዳሜ መጋቢት 2 ቀን 2009 ዓ.ም በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ፣በተለምዶ “ቆሼ” እየተባለ በሚጠራው ሥፍራ በደረሰው የቆሻሻ ክምር መደርመስ አደጋ ህይወታቸውን ያጡ ዜጎች ቁጥር 125 የደረሰ ሲሆን የከተማ አስተዳደር ከንቲባ ድሪባ ኩማ…
Read 6941 times
Published in
ዜና
አጣሪ ኮሚቴ ተቋቁሞ ጉዳዩ እየተጣራ ነው የአማራ ክልላዊ መንግስት 462 ከፍተኛ አመራሮችን ጨምሮ ከ800 በላይ አመራሮች ላይ የሙስና እና ተያያዥ ችግሮችን የተመለከቱ ጥቆማዎች ከህዝቡ ቀርቦለት እየመረመረ መሆኑን አስታወቀ፡፡ የክልሉ መንግስት ኮሚኒኬሽን ኃላፊ አቶ ንጉሡ ጥላሁን ሰሞኑን የክልሉ ም/ቤት ያደረገውን መደበኛ…
Read 5350 times
Published in
ዜና