ዜና

Rate this item
(3 votes)
“ሠማያዊ” በአንድ ሳምንት 19 አመራሮች ታስረውብኛል አለ “ኢዴፓ” በሶስት ቀን 10 አመራርና አባላት እንደታሰሩበት አስታውቋል የፓርቲያቸው አመራሮችና አባላት እየታሰሩባቸው መሆኑ ስጋት እንደፈጠረባቸው የገለፁ ተቃዋሚ ፓርቲዎች፤ እስሩና ወከባው የሚቀጥል ከሆነ ከኢህአዴግ ጋር በጀመሩት ድርድር ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ እንደሚፈጥር አስታወቁ። ሠማያዊ ፓርቲ…
Rate this item
(15 votes)
 በጅማ ዩኒቨርሲቲ መምህራን ኮሌጅ የ2ኛ ዓመት የእንግሊዝኛ ቋንቋ ተማሪ፣ የሆነው ወጣት በአንገት ማዕተብ ጉዳይ ከመምህሩ ጋር ተጋጭቶ “የትምህርት ውጤቴ ተበላሸ” በሚል ራሱን አጠፋ፡፡ ተስፋዬ ገመዳ የተባለው ተማሪ የስነ ልቦና ሳይንስ መምህሩ በቡድን ያዘዙትን አሳይመንት ስራ አዘጋጅቶ በመድረክ ላይ ሊያቀርብ ሲል…
Rate this item
(3 votes)
 ከቻይና ስመ-ጥር የጫማ አምራች ኩባንያዎች አንዱ የሆነውና ከአምስት አመታት በፊት በኢትዮጵያ ፋብሪካውን ከፍቶ የማምረት ስራ የጀመረው ሁጂያን ግሩፕ፤ ኢንቨስትመንቱን ለማስፋፋትና ለ100 ሺ ሰዎች ተጨማሪ የስራ ዕድል ለመፍጠር ማቀዱን አስታወቀ፡፡ሁጂያን ግሩፕ ለ6 ሺህ ያህል ኢትዮጵያውያን ዜጎች የስራ ዕድል መፍጠሩንና ለአገሪቱ የውጭ…
Rate this item
(6 votes)
 ጥልቅ ሀዘን እንደተሰማቸው ለፍ/ቤቱ ተናግረዋል ህገ መንግስታዊ ስርአቱን በኃይል ለማስወገድ ሙከራ አድርገዋል እንዲሁም የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ድንጋጌዎች ተላልፈዋል በሚልና በሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች ክስ የተመሰረተባቸው ዶ/ር መረራ ጉዲና፤ ለፍ/ቤት ያቀረቡት የዋስትና ጥያቄ ተቀባይነት አላገኘም፡፡ አንጋፋው ፖለቲከኛ ዶ/ር መረራ ጉዲና የካቲት 24…
Rate this item
(0 votes)
 ከፍተኛውን ገቢ የማገኘው ከሞባይል ደንበኞቹ ነው ኢትዮ-ቴሌኮም አጠቃላይ የሞባይል ስልክ ደንበኞቹን ብዛት ወደ 51 ሚሊዮን ማሳደጉንና ይህም ከአጠቃላይ ገቢው 74 በመቶ በላይ እያስገኘለት መሆኑን አስታውቋል፡፡ ተቋሙ ለአዲስ አድማስ በላከው መግለጫ፤ አጠቃላይ የደንበኞቹን ቁጥር ወደ 52.9 ሚሊዮን ማሳደጉንና ከነዚህ ውስጥ 51…
Rate this item
(2 votes)
በቀጣይ ቀጠሮ ውሳኔ ላይ ይደርሳሉ ተብሎ ይጠበቃል ኢህአዴግና ተቃዋሚዎች በ4ኛ ቀን ቀጠሮአቸው በድርድር ስነ ምግባር ደንቡ ላይ ባደረጉት ውይይት ማን ያደራድር በሚለውና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ ሰፊ ክርክር አድርገው ባለመስማማታቸው በይደር ለቀጣይ ቀጠሮ አስተላልፈውታል፡፡ ከትናንት በስቲያ በነበረው ቀጠሮ በቅድሚያ ውይይት የተደረገበት…