ዜና

Rate this item
(7 votes)
870 ሚሊዮን ብር ተመድቦለት፣ 5.6 ቢሊዮን ብር ፈጅቷልበአፋር ብሄራዊ ክልል ከ11 አመታት በፊት የተጀመረውና ግንባታው በ3 አመታት ጊዜ ውስጥ ይጠናቀቃል ተብሎ ታቅዶለት የነበረው የተንዳሆ የመስኖ ግድብ ግንባታ ፕሮጀክት ከታቀደለት ጊዜ በ8 አመታት ዘግይቶ፣ ከተያዘለት በጀት 5 እጥፍ ያህል ፈጅቶ ተጠናቅቋል፡፡በ1997…
Rate this item
(10 votes)
በጋዜጣው ሪፖርተሮችበዘንድሮ የገና በአል ገበያ ሸቀጦች ከፍተኛ የዋጋ ጭማሪ ያሳዩ ሲሆን በተለይ የበግና የበሬ ዋጋ ከዓምና ተመሳሳይ የበአል ወቅት በእጅጉ መጨመሩን ነጋዴዎችና ሸማቾች ገልፀዋል፡፡ አቃቂ በሚገኘው የእርድ ከብቶች ገበያ፣ ባለፈው አመት የገና በአል የቅልብ ሰንጋ በሬ ዋጋ 22 ሺ ብር…
Rate this item
(1 Vote)
100 ሺ ዶላር የሚገመት የገንዘብ ኖቶችም ለግሰዋልታዋቂው የእርሻ ምጣኔ ሀብት እና የገጠር ልማት ባለሙያ ዶ/ር ጌታቸው ተድላ በቀላሉ የማይገኙ ከ100 በላይ ጥንታዊ መፃህፍትንና የኢትዮጵያን ጨምሮ በየዘመኑ የነበሩ የተለያዩ ሀገራት የመገበበያ ሳንቲሞችና የገንዘብ ኖቶችን ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ቤተ መፅሀፍትና ሙዚየም አስረከቡ፡፡…
Rate this item
(1 Vote)
ዓቻምና 2.4 ቢ. ብር ከፍለዋል ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ በመጣው የመንገድ ትራፊክ አደጋ ኢንሹራንስ ኩንያዎች በየአመቱ ከፍተኛ መጠን ያለው የካሳ ክፍያ እንደሚከፍሉ የተገለፀ ሲሆን በ2007 ዓ.ም በአደጋ ጉዳት ለደረሰባቸው አውቶሞቢሎች 2.6 ቢሊዮን ብር መክፈላቸው ታውቋል፡፡ ይና ቢዝነስ ፕሮሞሽን ከትራንስፖርት ሚኒስቴር…
Rate this item
(5 votes)
በቅርቡ በኦሮሞ አባገዳዎች ም/ቤት የአባዱላነት ማዕረግ በተሰጣቸው ባለሀብቱ አቶ ድንቁ ደያስ የተቋቋመውና በስሩ 5 ድርጅቶችን ያቀፈው ‹‹ሶሩማ ፋን ቢዝነስ ግሩፕ››፤ በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች የስም ማጥፋት ዘመቻ እየተካሄደበት መሆኑን ገልፆ ጉዳዩን በህግ ለመፋረድ ዝግጅት እያደረገ መሆኑን አስታውቋል።ሶደሬ ሪዞርት ሆቴል፣ ሪፍት ቫሊ…
Rate this item
(0 votes)
በደሴ ሼህ ኑር ይማምን ገድላችኋል የተባሉ ተከሳሾች ትላንትና በዋለው ችሎት ጥፋተኛ የተባሉ ሲሆን የቅጣት ውሳኔ ለመስጠት ለጥር 9 ተቀጥረዋል፡፡ በእነ አህመድ እንድሪስ መዝገብ ክስ የተመሰረተባቸው 12 ግለሰቦች ያቀረቡት መከላከያ በሙሉ ውድቅ የተደረገባቸው ሲሆን፤ ጉዳዩን እየመረመረ የቆየው የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ…