ዜና

Rate this item
(7 votes)
ኢትዮ ቴሌኮም “ከደንበኞቼ ቅሬታ አልደረሰኝም” ብሏል በአዲስ አበባ ሳሪስ አካባቢ የኢንተርኔት ካፌ ከፍቶ መስራት ከጀመረ 7 ዓመታት ያስቆጠረው ስሙ እንዳይጠቀስ የጠየቀ ወጣት፤ በየዓመቱ በዚህ ወቅት የአሜሪካን ዲቪ ሎተሪ በማስሞላት ዳጎስ ያለ ገቢ ያገኝ እንደነበር ይናገራል፡፡ ዘንድሮ ግን በከተማዋ የኢንተርኔት አገልግሎት…
Rate this item
(9 votes)
“የሰመጉን ሪፖርት አንቀበልም አላልንም” ባለፈው ጥቅምት 5 ቀን 2009 ዓ.ም ታትሞ በወጣው አዲስ አድማስ ጋዜጣ ላይ ከሰብአዊ መብቶች ጉባኤ (ሰመጉ) ዋና ዳይሬክተር አቶ ብፅአተ ተረፈ ጋር በተደረገው ቃለ ምልልስ፤ ‹‹ከፕሬዚዳንቱ ፅ/ቤት ሁለተኛ ሪፖርታችሁን ወደ ፅ/ቤታችን እንዳትልኩ ተብለናል›› ሲሉ የተናገሩት የፕሬዚዳንቱን…
Rate this item
(0 votes)
ለሚዲያዎች መስፋፋትና እድገት ማነቆ ሆኗልበሃገሪቱ ያለው የህትመት ኢንዱስትሪ በከፍተኛ አደጋ ውስጥ መሆኑን አንድ ጥናት ያረጋገጠ ሲሆን ለሚዲያዎች መስፋፋትና እድገትም ማነቆ እየፈጠረ ነው ተብሏል፡፡ የኢትዮጵያ አሳታሚዎች አታሚዎች ማህበር ከትናንት በስቲያ በሸራተን አዲስ ሆቴል ባዘጋጀው የግማሽ ቀን ወርክሾፕ ላይ በኢትዮጵያ ደራሲያን ማህበር…
Rate this item
(0 votes)
በቴሌኮም ማስፋፋትና በኔትወርክ ዝርጋታ ስራ የተሰማራው ህዋዌ፤ ባለፈው ሳምንት ቅዳሜ ለ‹‹መሰረት በጎ አድራጎት›› ድርጅት የትምህርት መሳሪያ ድጋፍ አደረገ፡፡ ድርጅቱ 4500 ደብተሮችን፣ 1500 እርሳሶችን፣ 1500 እስክርቢቶዎችንና ላጲሶችን ለግሷል፡፡ በርክክብ ስነስርዓቱ ላይ ንግግር ያደረጉት የድርጅቱ መስራችና ዳይሬክተር ወ/ሮ መሰረት አዛገ ህዋዌ ስላደረገላቸው…
Rate this item
(12 votes)
መንግስት ድርጊቱ ከአዋጁ መንፈስ ጋር አይገናኝም ብሏልየአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ምክንያት በማድረግ የግል ማተሚያ ቤቶች፤ ጋዜጣና መፅሄት አናትምም በማለታቸው ህትመታቸው መስተጓጎሉን የ “ኢትዮ ምህዳር” ጋዜጣ እና “የሀበሻ ወግ” መፅሄት አሳታሚዎች ለአዲስ አድማስ ገለፁ፡፡ ስለ አስቸኳይ ጊዜ አዋጁ በአጠቃላይ አቃቤ ህግ ማብራሪያ…
Rate this item
(16 votes)
- የሰዓት እላፊ ተግባራዊ የሚሆንባቸው ቦታዎች አሁንም ይፋ አልተደረጉም- በሁከቱና ብጥብጡ ተሳታፊ የሆኑ ሰዎችን በአንድ ማዕከል በማሰባሰብ እንደጥፋታቸው መጠን እርምጃ የመውሰድ ሥራ ይሰራል - በስራ ማቆምና በቤት ውስጥ መቀመጥ አድማዎች ላይ ተሳታፊ መሆን በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ያስቀጣል- በኢንተርኔት ስራ ላይ…