ዜና

Rate this item
(204 votes)
5 ቢሊዮን ብር ተመድቧል የመምህራንን ደሞዝ ለማሻሻል በመንግስት የተመደበው የ5 ቢሊዮን ብር በጀት፣ የመምህራኑን ደሞዝ በእጥፍ ሊያሳድግ የሚችል ከፍተኛ ጭማሪ ነው፡፡ ለአስተማሪዎች “ትርጉም ያለው የደሞዝ ጭማሪ ይደረጋል” በማለት መንግስት በደፈናው መግለጫ ቢሰጥም፤ እስካሁን ዝርዝር መረጃ አላቀረበም፡፡ ጭማሪውም በዝርዝር ተሰልቶ ለትምህርት…
Rate this item
(17 votes)
ባለፉት 25 አመታት ከ1ሺህ በላይ የሚሆኑ ጋዜጦችና መጽሔቶች ከህትመት ውጪ የሆኑ ሲሆን በአሁን ወቅት የቀሩት በጣት የሚቆጠሩ ናቸው ተብሏል፡፡ ከ1993 ዓ.ም ወዲህ በአጠቃላይ 1400 ያህል የፕሬስ ድርጅቶች የምዝገባ ሠርተፍኬት መውሰዳቸውን የጠቆሙት የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ወርቅነህ ጣፋ፤ በአሁን…
Rate this item
(17 votes)
• “በአመት 1 ቢ.ዶላር የውጭ ምንዛሬ ያስገኛል”• ግድቡ የአፄ ኃይለስላሴ ህልም ነበረ - ታይም መጽሔትህዳሴ ግድብ ከአመት በኋላ ኤሌክትሪክ ማመንጨት እንደሚጀምር የዘገበው ታይም መጽሔት፣ ግንባታው፣ ከ4 ቢሊዮን ዶላር በላይ የሚፈጅ ቢሆንም፣ በየዓመቱ 1. ቢ ዶላር ገቢ ሊያስገኝ እንደሚችል ገለፀ፡፡ የአገሪቱ…
Rate this item
(15 votes)
በግንባታ ስራ ላይ መሰማራት ሳያዋጣ አይቀርም፡፡ ከፌደራል በጀት ውስጥ 75 ቢ. ብር ለግንባታ የተመደበ ነው፡፡ በትልቅ በጀት ቀዳሚነቱን የያዘው፣ የመንገድ ግንባታና ጥገና ነው - 46 ቢ. ብር፡፡ 38 ቢ. ብር የተመደበላቸው ዩኒቨርስቲዎች፣ ሁለተኛ ደረጀ ላይ ተቀምጠዋል - በገንዘብ ብክነትና በዝርክርክነት…
Rate this item
(13 votes)
የኢትዮጵያ የሰብአዊ መብት ኮሚሽን በኦሮሚያ ተከስቶ በነበረው ተቃውሞና ግጭት 173 ሰዎች መሞታቸውንna 14 የፀጥታ ኃይሎች መገደላቸውን ገልፆ የመንግስት ፀጥታ አካላት የወሰዱት እርምጃ ተመጣጣኝ ነበር ብሏል፡፡ ሪፖርቱን ትናንት ለህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ያቀረቡት የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ዶ/ር አዲሱ ገ/እግዚአብሔር፤ በተለይ ግጭቱ ጠንካራ በነበረባቸው…
Rate this item
(0 votes)
• በመንጃ ፈቃድ አሰጣጡ ላይ ማስተካከያ ሊደረግ ነው• በጠቅላይ ሚኒስትሩ ቢሮ የሚቀመጥና የመንጃ ፈቃዶችን በማዕከላዊነት የሚመዘግብ ሰርቨር ሥራ ጀምሯል• ከፍተኛ የትራፊክ አደጋ እየደረሰ ያለው በዘመናዊና አዳዲስ መኪኖች ነው በኢትዮጵያ በከፍተኛ ቁጥር በጨመረው የትራፊክ አደጋ፤ በቀን 10 ሰዎች ህይወታቸውን እንደሚያጡና 31…