ዜና

Rate this item
(31 votes)
አንጋፋው የታሪክ ምሁርና ፖለቲከኛ ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ፤ የፃፉትና በአዳዲስ የምርምር ውጤቶች ላይ ተመስርቶ እንደተዘጋጀ የተነገረለት “የኦሮሞ ህዝብ ታሪክ” የተሰኘ አዲስ መፅሃፍ ዛሬ በገበያ ላይ ይውላል ተብሏል፡፡ መፅሃፉ የኦሮሞ ህዝብ አመጣጥ ታሪክ ላይ ከዚህ ቀደም የሚታወቁ እውነታዎችን የሚሞግት ሲሆን የኦሮሞ ታሪክ…
Rate this item
(8 votes)
የ33 ሚ. ዶላር ብድር ፀደቀ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣የመንግስት የፋይናንስ አስተዳደር ስርአቱን ከሙስና የፀዳ ለማድረግ የተጀመረውን ጥረት የሚደግፍ የ33 ሚሊዮን ዶላር ብድር ሰሞኑን አፀደቀ፡፡ ከአለም አቀፉ የልማት ማህበር የተገኘው ይኸው ብድር፤በክልልና በፌደራል ደረጃ የወጭ አስተዳደር ስርአቱ ግልጽነትና ተጠያቂነት እንዲኖረው ያስችላል…
Rate this item
(4 votes)
ፕሮጀክቱ በ12 ወራት ይጠናቀቃል ተብሏል የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በአቃቂ ቦኮየ አቦ፣ በቂልንጦና በቦሌ ለሚ ለሚያሰራው የኃይል ማስተላለፊያ መስመር ከቻይናው ቲቢኢኤ ጋር ኮንትራት ተፈራረመ፡፡ ባለፈው ማክሰኞ በሂልተን ሆቴል የተደረገውን የፊርማ ሥነ-ስርዓት፣ የኢትዮጵያ መብራት ኃይል ዋና ሥራ አስፈጻሚ ኢንጂነር አዜብ አስናቀና የቲቢኢኤ…
Rate this item
(2 votes)
አዲስ አድማስ ሚያዝያ 8 ቀን 2008 ዓ.ም፤“የካቴድራሉ ካህናትና ሠራተኞች፤ ለታላቁ ሕዳሴ ግድብ ያዋጣነው ከ400ሺ ብር በላይ ገንዘብ የገባበትን አናውቅም፤አሉ” በሚል ያወጣው ዘገባ የተሳሳተ ነው ሲል አስተዳደሩ አስተባበለ፡፡ የካቴድራሉ ካህናትና ልዩ ልዩ ሠራተኞች ሚያዝያ 7 ቀን 2003 ዓ.ም. ባካሔዱት ስብሰባ፤በስድስት ወር…
Rate this item
(85 votes)
የደቡብ ሱዳን ወታደራዊ አዛዥና የክልል ገዢ እርስበርስ ተወነጃጅለዋል በጋምቤላ ከ200 በላይ ሰዎችን ገድለው ከ100 በላይ ህፃናትን አግተው የወሰዱ ታጣቂዎችን ለማደን የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ወደ ደቡብ ሱዳን ዘልቆ የገባ ሲሆን፤ ታጣቂዎቹን በመክበብ ታጋቶቹን ህፃናት በድርድር ለማስለቀቅ ጥረት እየተደረገ መሆኑ ተገለፀ፡፡ የደቡብ…
Rate this item
(34 votes)
- የህክምና ስህተቱን የፈፀሙት ሃኪም ከሥራ ተባረዋል- “የሃሞት ጠጠሩ በነፃ ስለወጣልሽ ዕድለኛ ነሽ” ሲሉ ዋሽተዋታል በዘውዲቱ ሪፈራል ሆስፒታል ውስጥ በተፈፀመ የህክምና ስህተት ሣቢያ እንቅርት ለማስወጣት የሄደችው ታካሚ በስመ ሞክሼ በተፈጠረ ስህተት ለሃሞት ጠጠር ህክምና ሆዷ ተከፈተ። ታካሚዋ ከሁለት ዓመታት ወረፋ…