ዜና

Saturday, 19 March 2016 10:58

አዳማ ስጋት ውስጥ ሰነበተች

Written by
Rate this item
(24 votes)
- በዩኒቨርሲቲው ጀኔሬተር ፈንድቶ በተነሳ ቃጠሎ ትምህርት ተቋርጧል- ህገወጥ ተብለው 250 ቤቶች ሲፈርሱ ከፖሊስ ጋር ግጭት ተከስቷል አዳማ (ናዝሬት) ከተማ ላይ፣ የስጋት መንፈስ ሲያንዣብብባት ሰንብቷል፤ የዩኒቨርስቲ ትምህርት ተቋርጦ በርካቶች ወደየትውልድ አካባቢያቸው ተመልሰዋል፡፡ በከተማዋ አንድ ዳርቻ ህገወጥ ናቸው የተባሉ ቤቶች ለማፍረስ…
Rate this item
(17 votes)
የሾፌሮች ጥፋት ወይስ የመኪኖች ብልሽት? የመንጃ ፈቃድ አሰጣጥ መዝረክረኩስ? በአዲስ አበባ ከሰሞኑ 24 ሰዎችን ለሞትና ለአካል ጉዳት የዳረጉ ሦስት አሰቃቂ የመኪና አደጋዎች ሳቢያ በሾፌሮች ብቃትና ስነ ምግባር እንዲሁም በመኪኖች የቴክኒክ ምርመራና በመንጃ ፍቃድ አሰጣጥ ላይ የሚነሱ ጥያቄዎች በርክተዋል፡፡ ባለፈው ሃሙስ…
Rate this item
(6 votes)
ግንባታው ግማሽ ሚሊዮን ሰዎችን ለርሃብ አጋልጧል ብሏል አለማቀፉ የመብት ተሟጋች ተቋም “ሰርቫይቫል ኢንተርናሽናል” የጣሊያኑ ሳሊኒ ኮንስትራክሽን ኩባንያ በገነባው የግልገል ጊቤ 3 የሃይል ማመንጫ ግድብ ሳቢያ በኢትዮጵያና በኬንያ የሚኖሩ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን ህልውና ለከፋ አደጋ አጋልጧል በሚል የኢኮኖሚ ትብብርና ልማት…
Rate this item
(8 votes)
በሀገሪቱ የተለያዩ ቦታዎች የተከሰተው ግጭት አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱን ያመለከተው የኢትዮጵያውያን ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ) ሁኔታው ከቁጥጥር ውጪ ከመሆኑ በፊት መንግስት ሃገራዊ የውይይት መድረክ በአስቸኳይ እንዲያዘጋጅ ጠየቀ፡፡ ፓርቲው በሁለት ሃገራዊ ጉዳዮች ላይ የአቋም መግለጫ ያወጣ ሲሆን፤ በተለይ በኦሮሚያ ክልል የተቀሰቀሰውን ተቃውሞና…
Rate this item
(4 votes)
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ሥራ አስኪያጅ ሊቀ ማእምራን የማነ ዘመንፈስ ቅዱስ፣ “ለታማሚ ልጃቸው ማሳከሚያ” በሚል ከፍተኛ የገንዘብ ድጋፍ በማሰባሰብ ላይ እንዳሉ የጠቆሙት ምንጮቻችን፤ ከእንጦጦ ሐመረ ኖኅ ኪዳነ ምሕረት ገዳም ግማሽ ሚሊዮን ብር በርዳታ እንዲሰጣቸው መወሰኑን…
Rate this item
(31 votes)
“ይቅርታ መጠየቁ መልካም ነው፤ ይቅርታው ግን በተግባር የተደገፈ መሆን አለበት” መንግሥት ኦሮሚያን ጨምሮ በሃገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች ለተፈጠሩት አለመረጋጋቶችና ችግሮች ህዝቡን ይቅርታ የጠየቀ ሲሆን፤ የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሩ ዶ/ር መረራ ጉዲና በበኩላቸው፤ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይቅርታ መጠየቃቸው መልካም መሆኑን ጠቅሰው፣ “ይቅርታው በተግባር የተደገፈ…