ዜና

Rate this item
(7 votes)
ባለፈው ጥቅምት 1 ሚ. ቶን ስንዴ ለመግዛት ጨረታ አውጥቶ ነበር በአንዳንድ አካባቢዎች ድርቅ መከሰቱን ተከትሎ የምግብ እህል ክምችቱን ለማሳደግ እየሰራ የሚገኘው የኢትዮጵያ መንግስት፣ 70 ሺህ ቶን ስንዴ ለመግዛት ሰሞኑን አለማቀፍ ጨረታ ማውጣቱን ኤዢያዋን የተባለው ድረገጽ የአውሮፓ የንግድ ኩባንያዎችን ጠቅሶ ትናንት…
Rate this item
(24 votes)
በአዲስ አበባ ከተማ በታክሲ ሹፌርነት ላለፉት 18 ዓመታት የሰሩት አቶ ጥላሁን ቢሆነኝ፤ በትራንስፖርት አገልግሎት ዘርፍ የተሰማሩ ባለሀብቶች ትርፋማ ሆነው በሥራቸው ለመቀጠል ወሳኙ ነዳጅ የሚገዙበት ዋጋ እንደሆነ ይናገራሉ፡፡ የነዳጅ ዋጋ እርካሽ ሲሆን ብቻ ነው ትርፋማ የሚሆኑት ይላሉ፡፡ ከአንድ አመት በላይ በአለም…
Rate this item
(25 votes)
በኦሮሚያ አካባቢዎች የተከሰተው ግጭት ሙሉ ለሙሉ አልቆመም“በተወሰኑ አካባቢዎች ግርግር አጋጥሟል፤ ግን እየተረጋጋ ነው”ከግብፅና ከሱዳን ጋር የሚደረገው ድርድር የግድቡን ህልውና የሚነካ አይደለም” (ሚኒስትር ጌታቸው ረዳ) በአወዛጋቢው “ማስተር ፕላን” መነሻነት ከሁለት ወራት በፊት በኦሮሚያ አካባቢዎች በተከሰተው ተቃውሞና ግጭት ጉዳት ለደረሰባቸው ሰዎች የክልሉ…
Rate this item
(10 votes)
በሽብር ወንጀል የተከሰሱት የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮቹን አብርሃ ደስታ፣ ሃብታሙ አያሌው፣ ዳንኤል ሺበሺና የሸምስ አሰፋን ጨምሮ አቶ አብርሃም ሰለሞን ከእስር እንዲለቀቁ ጠቅላይ ፍ/ቤቱ ለማረሚያ ቤት ትዕዛዝ ፃፈ፡፡ ተከሳሾቹ በከፍተኛው ፍ/ቤት ከቀረበባቸው ክስ በነፃ መሠናበታቸውን ተከትሎ በአቃቤ ህግ ይግባኝ ተጠይቆባቸው ጉዳያቸውን በማረሚያ…
Rate this item
(4 votes)
- “ኢትዮጵዊቷ የአሰሪዋን ልጅ ገድላ፣ ራሷን ለማጥፋት ሞክራለች”- በኩዌት የኢትዮጵያ አምባሳደር ስለጉዳዩ በቂ መረጃ የለንም ብለዋል በኩዌት አንዲት ኢትዮጵያዊ የቤት ሰራተኛ፤ የአሰሪዋን ልጅ ገድላ ራሷን ለማጥፋት ሞክራለች መባሉን ተከትሎ፣ የአገሪቱ ፓርላማ አባል የሆኑት ሳዶን ሃመድ አል ኦታቢ መንግስት በኩዌት በሚገኙ…
Rate this item
(38 votes)
ደንብ በሚተላለፉ አሽከርካሪዎች ላይ ከባድ ቅጣት ሊጣል ነው የደንብ ጥሰት በፈፀሙ አሽከርካሪዎች ላይ ከባድ ቅጣት የሚጥል አዲስ ህግ ሊተገበር ሲሆን በአሽከርካሪው ላይ ቅጣት ከመጣል በዘለለ በእያንዳንዱ ጥፋት ላይ በሚያዝ ነጥብ መሰረት፣ የመንጃ ፈቃድን ለስድስት ወራትና ለአንድ ዓመት ከማገድ አንስቶ ከእነአካቴው…