ዜና

Rate this item
(0 votes)
“በማህበራዊ ድረ ገፅ ፅሁፍ ሰበብ ብንባረርም ጉዳዩ ሌላ ነው የሰማያዊ ፓርቲ ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ሰሞኑን ባደረገው ስብሰባ፤ ከፍተኛ የስነ - ስርዓት ጥሰት ፈፅመዋል ያላቸውን አራት የብሔራዊ ምክር ቤት አባላት ከፓርቲው አባረረ፡፡ የተባረሩት የብሔራዊ ም/ቤት አባላት፣ በእስር ላይ የሚገኙት የፓርቲው የቀድሞው የህዝብ…
Rate this item
(0 votes)
ኢትዮጵያና ኖርዌይ ከ20 ዓመት በላይ በከፍተኛ ትምህርት ላይ ያደረጉት ትብብር ከፍተኛ ውጤት ከማስገኘቱም በላይ ትብብሩ በሚቀጥልበት ሁኔታ ላይ ውይይት ተካሂዷል፡፡ ከትናንት በስቲያ በሂልተን ሆቴል ተጀምሮ ትናንት በተጠናቀቀው ኮንፈረንስ ላይ በኢትዮጵያ ለተደረገው የከፍተኛ ትምህርት ከሁለቱም አገሮች እገዛ ያደረጉ ከ150 በላይ ሰዎች…
Rate this item
(19 votes)
ባል ሚስቱን ገድሎ ራሱን ሳያጠፋ አልቀረም ተብሏል በአዲስ አበባ ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 7 ጃክሮስ አደባባይ አካባቢ በሚገኝና ትናንት ጠዋት የእሣት ቃጠሎ በደረሰበት ቤት ውስጥ ባልና ሚስት ሞተው የተገኙ ሲሆን የሰዎቹ ሞት ከቃጠሎው ጋር የተገናኘ እንዳልሆነ ታውቋል፡፡የእሣት አደጋ ሠራተኞች በደረሳቸው ጥሪ…
Rate this item
(6 votes)
• ለመንግስት የእርዳታ ጥያቄ በቂ ምላሽ እንዳልተገኘ ተነግሯል• ቀይ መስቀል በአጭር የጽሁፍ መልዕክት እርዳታ ሊያሰባስብ ነው የአለም የምግብ ፕሮግራም፤ የአየር ንብረት መዛባት በኢትዮጵያ አንዳንድ አካባቢዎች ያስከተለው ድርቅ፣ የሰብል ምርታማነትን ከመቀነሱና በርካታ እንስሳትን ከመግደሉ ጋር በተያያዘ፣ ለድርቁ ተጎጂዎች የሚያስፈልገው ሰብአዊ እርዳታ…
Rate this item
(8 votes)
ከማስተር ፕላኑ ጋር በተገናኘ በኦሮሚያ የተቀሰቀሰውን ተቃውሞ ተከትሎ በተፈጠረው ግጭት በሁለት ወር ጊዜ ውስጥ 140 የሚደርሱ ዜጐች ህይወት መጥፋቱን ሂዩማን ራይትስ ዎች አስታውቋል፡፡ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅቱ ትናንት ባወጣው ሪፖርት፤ የተቃዋሚ ፓርቲው የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) ተቀዳሚ ም/ሊቀመንበር አቶ በቀለ…
Rate this item
(6 votes)
በህገ ወጥ መንገድ ወደ አዲስ አበባ ሊገባ የነበረ 800 ኪ.ግ የአሳማ ሥጋ አቃቂ ኬላ ላይ መያዙን የጠቆሙ ምንጮች፤ በአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት እንዲወገድ ከተላከ በኋላ ሥጋው የገባበት መጥፋቱን ገልፀዋል፡፡ ድርጅታቸው የአሳማ ስጋውን መረከቡን የተናገሩት የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ተወካይ ማኔጂንግ…