ዜና

Rate this item
(14 votes)
የህዳሴ ግድብ ውሃ መሌት እንዲዘገይ ኢትዮጵያ ተስማምታለች መባሉን የውሃ፣ የመስኖና የኤሌክትሪክ ሚኒስትሩ አቶ ሞቱማ ጨቃሳ ያስተባበሉ ሲሆን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በበኩሉ፤ ስብሰባው በስምምነት የተጠናቀቀ ቢሆንም የተፈረመ አዲስ ስምምነት የለም ብሏል፡፡ባለፈው ማክሰኞ በሱዳን ካርቱም ሦስቱ አገራት ከስምምነት ላይ መድረሳቸውን የጠቆመው የግብፁ…
Rate this item
(15 votes)
ገንዘብ ማባከናቸውን አምነው ይቅርታ የጠየቁ አሉ የሰማያዊ ፓርቲ ብሔራዊ ም/ቤት፣ በገንዘብ ምዝበራና በአሰራር ግድፈት የጠረጠራቸው አምስት ከፍተኛ አመራሮች ላይ ክስ መመስረቱን የአዲስ አድማስ ምንጮች ገለፁ፡፡ ለፓርቲው ዲሲፕሊን ኮሚቴ ክስ የቀረበባቸው የስራ አስፈፃሚ አባላት፡- የፓርቲው ሊቀመንበር ኢ/ር ይልቃል ጌትነት፣ የቀድሞው የፓርቲው…
Rate this item
(18 votes)
አራት ተማሪዎች ክፉኛ ቆስለው ሆስፒታል ገብተዋል በዲላ ዩኒቨርስቲ ከትናንት በስቲያ ምሽት 3 ሰዓት ገደማ በተከሰተ የቦንብ ፍንዳታ የሁለት ተማሪዎች ህይወት ማለፉንና አራት ተማሪዎች በጽኑ መቁሰላቸውን ምንጮች ለአዲስ አድማስ ጠቆሙ፡፡ በዩኒቨርስቲው የኢንጅነሪንግ ት/ት ክፍል፣ ቤተመጽሐፍትና በተማሪዎች ማደሪያ ዶርም መካከል ባለ ቦታ…
Rate this item
(9 votes)
የአሜሪካ ብሔራዊ ደህንነት ም/ቤት፤ ሰሞኑን በኢትዮጵያ የታሰሩ ጋዜጠኞች ጉዳይ በእጅጉ እንደሚያሳስበው ጠቁሞ ሀሳባቸውን በነፃነት በመግለፃቸው የታሰሩ ወገኖች ከእስር እንዲፈቱ ጠይቋል፡፡ ኢትዮጵያ አበረታች የኢኮኖሚ እድገት እያስመዘገበች መሆኗን የጠቆመው የም/ቤቱ መግለጫ፤ መንግስት የዜጎችን ሀሳብን በነፃ የመግለፅ መብትና ተያያዥ የዲሞክራሲ እሴቶችን ማጎልበት አለባት…
Rate this item
(10 votes)
በዚህ አመት ማምረት እንደሚጀመር ይጠበቃል ፖሊ ጂሲኤል ፔትሮሊየም ግሩፕ የተባለው የቻይና የነዳጅ አምራች ኩባንያ በኦጋዴን አካባቢ የሚገኙ ሁለት የነዳጅ ጉድጓዶችን የቁፋሮ ስራ ማጠናቀቁንና በቅርቡም የጉድጓዶቹን የተፈጥሮ ጋዝ ይዞታ መጠን ይፋ ያደርጋል ተብሎ እንደሚጠበቅ ሮይተርስ ትናንት ዘገበ፡፡ኩባንያው የጉድጓዶቹን የተፈጥሮ ጋዝ ይዞታ…
Rate this item
(1 Vote)
ከ600 ፓኬት በላይ ቪያግራና (ለስንፈተ ወሲብ የሚያገለግሉ ክኒኖች) ሌሎች አምስት የተለያዩ አይነት መድሃኒቶች በህገወጥ መንገድ ሊገቡ ሲሉ ባቲ ኬላ ላይ በቁጥጥር ሥር ዋሉ፡፡ በኢትዮጵያ የምግብ የመድሃኒትና ጤና ክብካቤ አስተዳደርና ቁጥጥር ባለስልጣን፣ የሰሜን ምሥራቅ ኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ዳይሬክተር ወ/ሮ አያልነሽ ታደሰ ለአዲስ…