ዜና

Rate this item
(4 votes)
የከፍተኛው ፍ/ቤት የዛሬ 3 ወር ገደማ በነፃ ያሰናበታቸው የዞን 9 ጦማርያን ላይ አቃቤ ህግ የጠየቀው ይግባኝ በጠቅላይ ፍ/ቤት ተቀባይነት በማግኘቱ ጦማሪያኑ ለታህሣሥ 20 እንዲቀርቡ ቀጠሮ ሰጠ፡፡ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 19ኛ ወንጀል ችሎት በጦማሪያኑ ላይ የሰጠውን ብይን በመቃወም አቃቤ…
Rate this item
(7 votes)
የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት በመብራት መቆራረጥ አገልግሎቱ እየተደናቀፈ ሲሆን ተጠቃሚዎች ላይም እንግልት እየፈጠረ ነው ተባለ፡፡ ባለፈው ሣምንት ቅዳሜና እሁድ ለረዥም ሰአታት አገልግሎቱ ተቋርጦ እንደነበር የጠቀሱት ተገልጋዮች፤ ማክሰኞ ዕለትም ተመሳሳይ ችግር ማጋጠሙን ጠቁመዋል፡፡ መብራት ሲጠፋ ባቡሩ ለረዥም ሰዓት ቢቆምም ለምን…
Rate this item
(3 votes)
በግጭቱ ንብረት ብቻ እንደወደመ ተደርጎ መገለፁ ተነቀፈ ከማስተር ፕላኑ ጋር በተያያዘ በኦሮሚያ ክልል የተነሳውን ተቃውሞ ተከትሎ በተነሳው ግጭት ከ80 በላይ ዜጎች መሞታቸውን ኦፌኮ የገለፀ ሲሆን የክልሉ መንግሥት ጉዳዩ በጥንቃቄ እየተጣራ መሆኑን ጠቁሞ ሪፖርቱ እንደተጠናቀቀ ለህዝብ ይፋ ይደረጋል ብሏል፡፡ ባለፈው ሳምንት…
Rate this item
(8 votes)
በ3 ዓመት ውስጥ ተጠናቆ ሥራ ይጀምራል በዓለም አቀፍ ደረጃ በጥራቱ የሚታወቀው ስታርውድ ሆቴሎችና ሬስቶራንቶች፤ በአዲስ አበባ ሁለተኛውን ሸራተን ሆቴል “Four Points by Sharaton Addis Ababa” ለመክፈት ሰሞኑን ውል ተፈራረመ፡፡ ባለ 27ፎቁ ሆቴል 500 የመኝታ ክፍሎች ያሉት ሲሆን ቦሌ ፍላሚንጎ አካባቢ…
Rate this item
(0 votes)
ገቢው ከኤክስፖርትና ከለጋሾች ከተገኘው በላይ ነው በተገባደደው የፈረንጆች አመት 2015 በአለም ዙሪያ ከሚገኙ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵውያን ወደ አገር ውስጥ የተላከው ገንዘብ 3.7 ቢሊዮን ዶላር መድረሱንና፣ ይህም በዘርፉ ክብረወሰን የተመዘገበበት እንደሆነ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አስታወቀ፡፡ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የዲያስፖራ መረጃና ምርምር…
Rate this item
(3 votes)
የግብጹ ፕሬዚዳንት አብዱል ፈታህ አል ሲሲ የኢትዮጵያ፣ የግብጽና የሱዳን ሚኒስትሮች በቀጣዩ ሳምንት በሱዳን ካርቱም ያደርጉታል ተብሎ ለሚጠበቀው የቀጣይ ዙር የሶስትዮሽ ድርድር ዝግጅት ለማድረግ በሚል የውጭ ጉዳይና የመስኖ ሚኒስትሮቻቸውን ከትናንት በስቲያ ሰብስበው ማወያየታቸውን አሃራም ኦንላይን ዘገበ፡፡ፕሬዚዳንቱ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሳሜህ ሹክሪና…