ዜና

Rate this item
(8 votes)
በኢትዮጵያ መንግስት በሽብርተኞች የተፈረጀው ኦነግ አባል በመሆን ራሳቸውን በህዋስ በማደራጀት የኦሮሚያ ክልልን ከፌደሬሽኑ ለመገንጠል ተንቀሳቅሰዋል የተባሉ 21 ግለሰቦች ተከሰሱ፡፡ ለፌደራሉ ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 19ኛ ወ/ችሎት የቀረበው ክስ እንደሚያስረዳው፤ በተለይ ከ1ኛ እስከ 3ኛ ያሉት ኦላና ከበደ፣ ወልዴ ሞቱማና መገርሣ ፍቃዱ…
Rate this item
(1 Vote)
የቴክኖ ሞባይል ቀፎዎች አምራች የሆነው ዊጎዩ፣ ለድርቅ ተጎጂዎች የ1 ሚ. ብር እርዳታ ማድረጉን አስታወቀ፡፡ ድርቁ ያስከተለው የምግብ እጥረትና አደጋ ለመንግስት ብቻ የሚተው ጉዳይ ባለመሆኑ ባለው አቅም ሁሉ ከህዝቡ ጎን ለመቆም በወሰደው አቋም የገንዘብ ድጋፉን እንዳደረገ ኩባንያው ለአዲስ አድማስ ገልጿል፡፡ የ1ሚ.…
Rate this item
(7 votes)
• ራዲሰን ወደ 5 ኮከብ ሲያድግ፤ ሒልተን ወደ 3 ኮከብ ወረደ• የሸራተን አዲስ አቤቱታ ውድቅ ሆኖ፣ በ5 ኮከብ ፀናላለፉት 10 ወራት የባህልና ቱሪዝም ሚ/ር ከዓለም ቱሪዝም ድርጅት ጋር በመሆን ሲያካሂዱ የቆዩት የአዲስ አበባ ሆቴሎች የኮከብ ደረጃ ምደባ ሙሉ በሙሉ ተጠናቆ…
Rate this item
(8 votes)
ምእመናን ቦታው ለሌላ ዓላማ መዋሉ እንዳሳዘናቸው ገልጸዋል • ክ/ከተማው ልማቱ በዓለ ጥምቀቱን ታሳቢ ያደረገ ነው ብሏል ላለፉት 52 ዓመታት በበዓለ ጥምቀት ማክበርያነትና በታቦት ማደርያነት ሲያገለግል የነበረው ቦታ ለሌላ አገልግሎት መዋሉ እንዳሳዘናቸው የአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ የዘጠኙ አድባራት አስተዳዳሪዎችና ምዕመናን ገለፁ፡፡ ቦታውን…
Rate this item
(2 votes)
ቤተ ክርስቲያኒቱ በማታውቀው ሁኔታ፣ የቤተ ክርስቲያኒቱን ፈቃድ ሳያገኙ በተለያዩ መገናኛ ብዙኃን በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ስም ትምህርታዊ ስብከት የሚያስተላልፉ፤ ዝማሬ የሚያሰሙ፤ ጻሕፍት፣ መጽሔቶች፣ ጋዜጦችና ልዩ ልዩ በራሪ ወረቀቶችን የሚያሳትሙ በአገሪቱ ሕግ እንዲጠየቁ ቅዱስ ሲኖዶስ የወሰነ ሲሆን፤ የሚመለከታቸው የሚዲያ አካላትም…
Rate this item
(1 Vote)
የኢትዮጵያና የጃፓንን ኢኮኖሚያዊ ግንኙነት አጠናክረዋል ያለቻቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር የኢኮኖሚ ጉዳዮች አማካሪ አቶ ነዋይ ገ/አብን የጃፓን መንግስት የሀገሪቱን ትልቁን የክብር ሽልማት እንደሚያበረክትላቸው ተገለፀ፡፡ ሽልማቱ በቅርቡ በአዲስ አበባ በሚከናወን ስነስርአት ለተሸላሚው እንደሚበረከትላቸው የጠቆመው በኢትዮጵያ የጃፓን ኤምባሲ፤ የክብር ሽልማቱ በጃፓን መንግስት በሁለተኛ ደረጃ…