ዜና

Rate this item
(13 votes)
ወደ ጋምቤላ ሲጓዝ የነበረ ሌላ አውሮፕላንም ጎማው በመውለቁ ተመልሶ ማረፉ ተነግሯልትላንት ማለዳ ከአየርላንድ ደብሊን አውሮፕላን ማረፊያ ተነስቶ ወደ ዋሽንግተን በመብረር ላይ የነበረው የኢትዮጵያ አየር መንገድ የበረራ ቁጥር ET500 ቦይንግ 787-800 አውሮፕላን በግራ ሞተሩ ላይ ባጋጠመው የቴክኒክ ብልሽት ጉዞውን አቋርጦ ወደ…
Rate this item
(24 votes)
“ዴርቶጋዳ” በተሰኘው የመጀመሪያ ረዥም ልብወለዱ ዕውቅና ያተረፈው ደራሲ ይስማዕከ ወርቁ፤ በአይናለም የመጽሐፍት መደብር ባለቤት፣ በአቶ አይናለም መዋ የ330 ሺህ ብር ክስ እንደቀረበበት ምንጮች ጠቆሙ፡፡ ከክስ መዝገቡ ላይ ለመረዳት እንደተቻለው፤ ደራሲ ይስማዕከ ወርቁ “ዴርቶጋዳ” እና “ዣንቶዣራ” የተሰኙ መጽሐፎቹን በራሱ ማተሚያ ቤት…
Rate this item
(14 votes)
በሽብር ወንጀል 18 አመት ፅኑ እስራት ተፈርዶበት በማረሚያ ቤት የሚገኘው ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ፤ በእስር ላይ ሳለ ሆኖ ለ3ኛ ጊዜ የአለማቀፍ ሽልማት አሸነፈ፡፡ጋዜጠኛው ሰሞኑን የ“ፔን ካናዳ ዋን ሂዩማኒቲ አዋርድ” የተሸለመው ድንበር ሳይገድበው ለዓለም ማህበረሰብ በፀሃፊነቱ ባበረከተው ጉልህ አስተዋፅኦ ነው ተብሏል፡፡ ሽልማቱም…
Rate this item
(4 votes)
የ300 ሺ ብር የገንዘብ ቅጣትም ተበይኖበታልየ“ሎሚ” መፅሄት አሳታሚ የነበረው ዳዲሞስ ኢንተርቴይንመንትና የፕሬስ ስራዎች ኃላ/የተ/የግል ማህበር እና ስራ አስኪያጁ አቶ ግዛው ታዬ፤ ከ800 ሺህ ብር በላይ ታክስ በማጭበርበርና በሌሎች ተያያዥ 14 ክሶች፣ ፍ/ቤት የጥፋተኝነት ውሳኔ በይኖበት፣ የ18 ዓመት ፅኑ እስራትና የገንዘብ…
Rate this item
(1 Vote)
የዓለም የኢነርጂ መሪዎች ጉባኤና የካውንስል ስብሰባ፣ ከፊታችን ሰኞ ጀምሮ ለተከታታይ አራት ቀናት በአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን እንደሚካሄድ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሐይልና አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የአገልግሎቱ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ጎሳዬ መንግስቴ እንደተናገሩት፤ ጉባኤው ከሰሃራ በታች ባሉ አገራት ሲዘጋጅ የአሁኑ የመጀመሪያው ነው፡፡ በጉባኤው ላይ…
Rate this item
(2 votes)
ኤልኒኖ የሚያሳድረውን ተፅዕኖ የሚቋቋሙና ምርታማ የሚሆኑ ወደ 3ሺህ ኩንታል የሚጠጉ የሰብል ዝርያዎችን ለአርሶአደሩ ማድረሱን የኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ የኢንስቲትዩቱ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር አዱኛ ዋቅጅራ ለአዲስ አድማስ እንደተናገሩት፤ ስንዴ፣ በቆሎ፣ ቦሎቄ፣ ጤፍ፣ ማሽላና ሽንብራን ጨምሮ የተሰራጩት የሰብል ዝርያዎች ድርቅን…